BDU IR

አማርኛ ቋንቋን በፕሊዜማ ቴላቪዥን መማርና ያሇፕሊዜማ ቴላቪዥን መማር በፕሊዜማ የመማር ተነሳሽነትና በአማርኛ የትምህርት ውጤት ሊይ የሚያሳዴረው ተፅዕኖ ንፅፅራዊ ጥናት (በፍሊቂት አጠቃሊይ ከፍተኛ መሰናድ 2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤትና በኮኪት አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author በአስናቀች, ጋሻው
dc.date.accessioned 2019-10-17T04:50:00Z
dc.date.available 2019-10-17T04:50:00Z
dc.date.issued 2019-10-17
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/9935
dc.description.abstract አህፅሮተ ፅሁፍ የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ አማርኛ ቋንቋን በፕሊዜማ ቴላቪዥን መማርና ያሇፕሊዜማ ቴላቪዥን መማር በፕሊዜማ የመማር ተነሳሽነትና በአማርኛ የትምህርት ውጤት ሊይ የሚያሳዴረውን ተፅዕኖ መመርመር ሲሆን ጥናቱ ንፅፅራዊ ንዴፍን ተከትሎሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በሰሜን ወል ዝን በመቄት ወረዲ የሚገኙ ሁሇት ትምህርት ቤቶች ሲሆኑ በፍሊቂት አጠቃሊይ ከፍተኛ መሰናድ 2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በዓሊማ ንሞና ዗ዳ፤ የኮኪት አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ዯግሞ በቀሊሌ የእጣ ንሞና ዗ዳ ተመርጠዋሌ፡፡ በእነዙህ ትምህርት ቤቶች በ2011 ዓ.ም በ10ኛ ክፍሌ ተመዜግበው ትምህርታቸውን በመከታተሌ ሊይ ከሚገኙ ተማሪዎች መካከሌ ሇጥናቱ የተመረጡ 230 ተማሪዎች ናቸው፡፡ የጥናቱን ዓሊማ ከግብ ሇማዴረስ በፅሁፍ መጠይቅና በሰነዴ ፍተሻ መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ የጽሁፍ መጠይቁ የተማሪዎችን በፕሊዜማ የመማር ተነሳሽነት ሇመፇተሽ ያገሇገሇ ሲሆን፤ ሰነዴ ፍተሻ ዯግሞ የትምህርት ውጤታቸውን ሇመፇተሸ ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ በተገኘው መረጃ መሰረትም አማርኛ ቋንቋን በፕሊዜማ ቴላቪዥን የሚማሩ ተማሪዎች በፕሊዜማ ቴላቪዥን ከማይማሩ ተማሪዎች ቋንቋውን በፕሊዜማ ሇመማር ከፍተኛ ተነሳሽነት እንዲሊቸው የጥናቱ ውጤት ሲያመሊክት ቋንቋውን በፕሊዜማ የማይማሩ ተማሪዎች ግን ያሊቸው ተነሳሽነት ዜቅ ብል ተገኝቷሌ፡፡ ውጤቱም ቋንቋውን በፕሊዜማ የሚማሩ ተማሪዎች በአማካኝ 43.25 ከፍ ሲሌ ቋንቋውን በፕሊዜማ የማይማሩ ተማሪዎች በአማካይ 38.77 ዜቅ ሉሌ ችሎሌ፡፡የተገኘው ውጤትም በስታስቲክስ ጉሌህ ሌዩነት (P<0.05) ሆኗሌ፡፡ ስሇዙህ ሁለም ባሇዴርሻ አካሊት ሇዙህ ቴክኖልጅ መስፊፊት ትኩረት በመስጠት የተማሪዎችን ተነሳሽነት ከፍ ሉያዯርጉ የሚችለ ቴክኖልጅዎችን መጠቀም ይገባሌ፡፡ ላሊው በሰነዴ ፍተሻ በተገኘው የ1ኛው ወሰነ ትምህርት ማጠቃሇያ ውጤት መሰረት አማርኛ ቋንቋን በፕሊዜማ ቴላቪዥን የሚማሩ ተማሪዎች የትምህርት ውጤት በአማካይ (75.8385) ከፍ ሲሌ ፡፡በኘሊዜማ የማይማሩ ተማሪዎች የትምህርት ውጤት በአማካይ (66.34) ዜቅ ብል ተገኝቷሌ፡፡ በመሆኑም አማርኛ ቋንቋን በፕሊዜማ የሚማሩ ተማሪዎች በፕሊዜማ ከማይማሩት ተማሪዎች የትምህርት ውጤት ከፍ ብል ተገኝቷሌ፡፡ የተገኘው ውጤትም በስታስቲክስ ጉሌህ ሌዩነት ( p<0.05) ሆኖ ተመዜግቧሌ፡፡ በመሆኑም የስርዓተ ትምህርት አ዗ጋጆች፤ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ባሇሙያዎች እንዱሁም መምህራን ተማሪዎች በፕሊዜማ የሚማሩበትን ዕዴሌ ቢያመቻቹ ተማሪዎች ሇቋንቋው ያሊቸው ተነሳሽነት እንዱጨምርና የትምህርት ውጤታቸውም ከፍ እንዱሌ ሉያዯርግ ይችሊሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject አማርኛ en_US
dc.title አማርኛ ቋንቋን በፕሊዜማ ቴላቪዥን መማርና ያሇፕሊዜማ ቴላቪዥን መማር በፕሊዜማ የመማር ተነሳሽነትና በአማርኛ የትምህርት ውጤት ሊይ የሚያሳዴረው ተፅዕኖ ንፅፅራዊ ጥናት (በፍሊቂት አጠቃሊይ ከፍተኛ መሰናድ 2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤትና በኮኪት አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record