| dc.contributor.author | ሙሀመድ, አያሌዉ | |
| dc.date.accessioned | 2019-10-17T04:44:51Z | |
| dc.date.available | 2019-10-17T04:44:51Z | |
| dc.date.issued | 2019-10-17 | |
| dc.identifier.uri | http://hdl.handle.net/123456789/9933 | |
| dc.description.abstract | ምሥጋና የምመኘውን በፌቃዴህ አዴርገህ፤ የሚጠቅመኝን ሁለ ሠጥተህ፤ የሚያስፇሌገኝን ሁለ አሟሌተህ፤ እኔ መሥራት ችዬ ሳይሆን ማሠራት የምትችሇው አንተ ሃያለ ፇጣሪ እንዴሰራ ሥሊዯረከኝ አሌሏምደ ሉሊሂ ረቢሌ ዓሇሚን (ምስጋና ሇአንተ ሇዓሇማቱ ጌታ) ይሁን፡፡ በእኔ አገሊሇጽ አሥተማሪዎቸ (መምህሮቸ አሊሌኳችሁም) ድ/ር አንተነህ አወቀና ድ/ር አየነው ጓደ ሇጥናቴ የጀርባ አጥንት የሚሆን የጠሇቀ አስተያየታችሁን ሥሇሰጣችሁኝ፤ ይህን ሥራ በተቀሊጠፇ መሌኩ እንዴሠራ ሥነሌቦናዊ የተሞሊበት ጉትጎታ እና የማንቂያ ዯወሌ እየጎሰማችሁ ጊዜውን ጠብቆ እንዴጠናቀቅ ሊዯረጋችሁሌኝ የሊቀ አሥተዋጽኦ፤ አመሰግናሇሁ፡፡ ፇጣሪ ዕዴሜያችሁን ያርዝምሌኝ፡፡ እዴሇኛ ነኝ የምሇው አጋጣሚ ሆኖ በአማካሪነት አግኝቸህ ከእውቀትህ በረከት፤ ከጸባዬ ሠናይነትህ ጸጋ፤ የምችሇውን ያህሌ ሌምዴ በመሥረቅ እቋዯሥ ዘንዴ ግጥምጥሞሹን በማገኘቴ ነው፡፡ አማካሪዬ ድ/ር ተሥፊማሪያም ገ/መሥቀሌ የጥናቴ ሥራ የተሳሇጠ እንዴሆንና የተሻሇ ሥራ እንዲቀርብ ሊዯረክሌኝ የማረም፣ የማስተካከሌ፣ የማሳየት እና ዴንቅ የሆነ ሙያዊ ዴጋፌህ እጅግ እጅግ አዴርጌ አመሰግናሇሁ፡፡ “ውደ” ባሇቤትሽ በእውቀት ይበሇጽግ ዘንዴ፤ ማዴረግ የምትችይውን ሁለ ሇማዴረግ ንፈገነቱን ሊሊየሁብሽ ሇኔ ብቻ የክብር ንግሥት ሇሆንሽው ሇእንቋ ባሇቤቴ ሇወ/ሮ ዘሏቡ ያሲን ሙሏመዴ እንችሌሽ፤ የምሥጋናዬ ቀን ዯረሷሌ፤ አሊህ ይሥጥሌኝ! የሌፊቴን ፌሬ ጥፌጥና የምታጣጥሚ አሊህ ያዴርግሇኝ! እሌሻሇሁ፡፡ የጓዯኛንና የወንዴምን ክብርና ቁም ነገር ሇምታወቀው፤ ሇውዴ ጓዯኛዬና ወንዴሜ ሇተከበርከው አሉ ሽፇራው ይመር፤ ሇጥናትና ምርምሬ ግማሸ አካሌ የሚያግዘኝ ሊዯረክሌኝ ሇኔ ሌዩ የሆነ የኮምፒውተር ዴጋፌህ ከሌብ አመሰግናሇሁ፡፡ ፇጣሪ ውሇታህን ይክፇሌሌኝ እሊሇሁ፡፡ ሇጥናቴ መሳካት የመጽሏፌት እና የጥናቶችን አዴራሻ በመጠቆምና በመሇገሥ፤ እንዴሁም የተሇያዩ ወዲጃዊ ዴጋፍችን በመስጠት፤ አብራችሁኝ ሇተማራችሁ ጓዯኞቼ በተሇይ ዯግሞ ሇግርማ ጫኔ ይሄው ባሊችሁ ሊይ ይጨምርሊችሁ ብያችኋሇሁ፡፡ በዚህ ጥናት የመረጃ ማሰባሰብ ሂዯት ወቅት መረጃ ሇሰጣችሁኝ መረጃ አቀባዮቼ በሙለ ሥፌር ቁጥር በላሇው ምሥጋና እጅግ አዴርጌ አመሰግናችኋሇሁ፡፡ | en_US |
| dc.language.iso | en | en_US |
| dc.subject | Ethiopian Languages and Literature - Amharic | en_US |
| dc.title | በመርሳና አካባቢዋ ስለ ፍቅር ግንኙነት የሚነገሩ ሥነቃልች ይዘት ትንተና | en_US |
| dc.type | Thesis | en_US |