| dc.contributor.author | በማስተዋሌ, ገነት | |
| dc.date.accessioned | 2019-10-17T04:43:45Z | |
| dc.date.available | 2019-10-17T04:43:45Z | |
| dc.date.issued | 2019-10-17 | |
| dc.identifier.uri | http://hdl.handle.net/123456789/9932 | |
| dc.description.abstract | አህፅሮተ ጥናት የዚህ ጥናት ዓሊማ አማርኛን በሁሇተኛ ቋንቋነት ሇሚማሩ ተማሪዎች የኢ-ቀጥተኛ የሰዋሰው ትምህርት አቀራረብ ያሇውን ሚና መፇተሽ ነው፡፡ ዝርዝር ዓሊማዎቹ፡-1 ኢቀጥተኛ የሰዋሰው ትምህርት አቀራረብ አማርኛን በሁሇተኛ ቋንቋነት በሚማሩ ተማሪዎች ውጤት ሊይ የሚያሳዴረው ተፅዕኖ መፇተሽ ፤ 2 ኢ-ቀጥተኛ የሰዋሰው ትምህርት አቀራረብ የተማሪዎችን ተግባቦታዊ ችልታ መሻሻለን መመርመር፤ የሚለ ናቸው፡፡ የእነዚህን ዓሊማዎች እውንነት ሇማረጋገጥ በፌትነት-መሰሌ (quasi-experimental) የአጠናን ዘዳ ፌተሻ ተካሂዶሌ፤ ተሳታፉዎች በ2011 ዓ.ም በአሌኩራንዴ የመጀመሪያ ዯረጃ ትምህርት ቤት ከሚማሩ 240 የ7ኛ ክፌሌ ተማሪዎች መካከሌ በሁሇት ክፌሌ የተመዯቡ 98 ተማሪዎች ሇጥናቱ እንዱያመች በሁሇት ቡዴን ቅዴመ-ዴህረ ትምህርት ፇተና ንዴፌ (pre-post test group design) የሙከራና የቁጥጥር ቡዴኑ ተማሪዎች በቀሊሌ እጣ ንሞና ዘዳ ተሇይተው ተመርጠዋሌ፡፡ የሙከራ ቡዴኑ 49 ተሳታፉዎች ሲኖሩት የቁጥጥር ቡዴኑ 49 ተሳታፉዎች አለት፡፡ ሇጥናቱ መረጃ መሰብሰቢያነት ያገሇገሇው የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያ የፅሁፌ ፇተናና ምሌከታ ነው፡፡ በቅዴሚያ የቅዴመ ትምህርት ፇተና በሙከራ ጥናት ተረጋግጦ እንዱፇተኑ ከተዯረገ በኋሊ ሇሙከራ ቡዴኑ በተዘጋጀው የኢቀጥተኛ የሰዋሰው ትምህርት አቀራረብ ሇተከታታይ ስዴስት ሳምንታት እንዱማሩ ሲዯረግ ሇቁጥጥር ቡዴኑ ዯግሞ መዯበኛውን ወይም በቀጥተኛ የሰዋሰው ትምህርት አቀራረብ እንዱማሩ ተዯርጓሌ፡፡ መማር ማስተማሩ ሲጠናቀቅ የዴህረ-ትምህርት ፇተና ተፇትነዋሌ፡፡ በውጤቶች መካከሌ በተዯረገው የአማካይ ንፅፅር በቅዴመ-ትምህርት ፇተና በተማሪዎች መካከሌ ምንም ዓይነት የውጤት ሌዩነትና የተግባቦት ችልታ ሌዩነት አሌታየም፤ ነገር ግን በዴህረ-ትምህርት በተፇተኑት ፇተና ውጤት ቁጥጥር ቡዴኑ ሊይ ሳይታይ ሙከራ ቡዴኑ ሊይ የኢ-ቀጥተኛ የሰዋሰው ትምህርት አቀራረብ ሇውጥ በማሳየቱ ሁሇቱ ቡዴኖች በአማካይ የተሇያየ ዯረጃ ሊይ ተገኝተዋሌ፤ ሌዩነቱም በባዕዴ ናሙና ቲ-ቴስት እና በጥንዴ ናሙና ቲቴስት ተረጋግጦ ጉሌህ ሆኗሌ፡፡ በዚህ መሰረትም አማርኛን በሁሇተኛ ቋንቋነት ሇሚማሩ ተማሪዎች የኢ-ቀጥተኛ የሰዋሰው ትምህርት አቀራረብ በተማሪዎች ውጤት ሊይ አዎንታዊ ተፅዕኖ እንዲሇው ሇመረዲት ተችሎሌ፡፡ ስሇዚህ አማርኛን በሁሇተኛ ቋንቋነት ሇሚማሩ ተማሪዎች የኢ-ቀጥተኛ የሰዋሰው ትምህርት አቀራረብ የተማሪዎች ተግባቦታዊ ችልታን ያጎሇብታሌ የሚሌ አንዴምታ ይኖረዋሌ፤ ከጥናቱ በመነሳትም አማርኛን በሁሇተኛ ቋንቋነት ሇሚማሩ ተማሪዎች የኢ-ቀጥተኛ የሰዋሰው ትምህርት አቀራረብ በተማሪዎች ውጤት ሊይ አዎንታዊ ተፅዕኖ ከመኖሩም በሊይ የተማሪዎችን ተግባቦታዊ ችልታ እንዯሚያዲብር ሇማረጋገጥ ተችሎሌ፡፡ | en_US |
| dc.language.iso | en_US | en_US |
| dc.subject | አማርኛ | en_US |
| dc.title | አማርኛን በሁሇተኛ ቋንቋነት ሇሚማሩ ተማሪዎች ኢቀጥተኛ የሰዋሰው ትምህርት አቀራረብ ውጤትን ሇማሻሻሌና ተግባቦትን ሇማጎሌበት ያሇው ሚና | en_US |
| dc.type | Thesis | en_US |