BDU IR

በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የግሇ ጥያቄ ብሌሃት የአንብቦ መረዲት ችልታንና የንባብ ተነሳሽነትን ሇማጎሌበት ያሇው ሚና

Show simple item record

dc.contributor.author በእነዬ, ፈንቴ
dc.date.accessioned 2019-10-17T03:41:02Z
dc.date.available 2019-10-17T03:41:02Z
dc.date.issued 2019-10-17
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/9921
dc.description.abstract አህጽሮተ ጥናት የጥናቱ ዓብይ ዓሊማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የግሇ ጥያቄ ብሌሃት የአንብቦ መረዲት ችልታንና የንባብ ተነሳሽነትን ሇማጎሌበት ያሇውን ሚና መፇተሽ ነው፡፡ ዓሊማውን ሇማሳካትም ፍትነት መሰሌ (Quasi- Expermenet) የጥናት ንዴፍ ተግባራዊ ሁኗሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በዯቡብ ጎንዯር ዝን፣ በእስቴ ወረዲ፣ በመካነ ኢየሱስ ሁሇተኛ ዯረጃና መሰናድ ትምህርት ቤት በ2011 ዓ.ም በ10ኛ ክፍሌ ሲማሩ የነበሩ 1270 ተማሪዎች ናቸው፡፡ ከመካከሊቸውም በተራ ዕጣ ንሞና ዗ዳ 10ኛ “M”ና 10ኛ “P ክፍሌ ተመርጠዋሌ፤ በእነዙህ ክፍልች ውስጥ የሚገኙ 108 ተማሪዎችም የጥናቱ ተሳታፉ ሁነዋሌ፡፡ በዴጋሜ በተራ እጣ 10ኛ “M” ክፍሌ የሙከራ፣10ኛ “P” ክፍሌ ዯግሞ የቁጥጥር ቡዴን በመሆን ተሇይተዋሌ፡፡ በመሆኑም የአንብቦ መረዲት ትምህርቱን የሙከራ ቡዴኑ በግሇ ጥያቄ ብሌሃት በመታገዜ፣ የቁጥጥር ቡዴኑ ዯግሞ ያሇ ግሇ ጥያቄ ብሌሃት ሇ8 ተከታታይ ሳምንታት፣ በሳምንት ሇ1ቀን፣ በቀን ሇ2፡00 ተምረዋሌ፡፡ ተሳታፉዎችም በቅዴመ ትምህርት እና በዴህረ ትምህርት የአንብቦ መረዲት ችልታ ውጤታቸው በፇተና፣ የማንበብ ተነሳሽነታቸው ዯግሞ በጽሁፍ መጠይቅ መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ የመረጃዎች አማካይ ውጤትና መዯበኛ ሌይይትም በባዴ ናሙና ቲ-ቴስት ተሰሌቶ ተተንትኗሌ፡፡ የጥናቱ ግኝቶች እንዲመሇከቱትም የግሇ ጥያቄ ብሌሃትን ተጠቅሞ ንባብን የተማረው የሙከራ ቡዴን ከቁጥጥር ቡዴኑ በተሻሇ የአንብቦ መረዲት ችልታ ጉሌህነት (t(106)= 6.816, P= 0.000) መሻሻሌ አሳይቷሌ፤ የተፅኖ ዯረጃውም (.924) ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡ በተመሳሳይም በንባብ ተነሳሽነታቸው በግሇ ጥያቄ ብሌሃት የተማሩት ተማሪዎች ጉሌህ(t(106)= 16.257, P= 0.000) መሻሻሌ አሳይተዋሌ፤ የተፅዕኖ ዯረጃውም (0.416) ሁኗሌ፡፡ የግሇ ጥያቄ ብሌሃት በፆታ መካከሌ የውጤት ሌዩነት ማምጣት አሇማምጣቱን ሇማረጋገጥ በተዯረገው የባዕዴ ናሙና ቲ-ቴስት ፍተሻ ጉሌህነት(t(52)= -1.111, P= 0.272 ሲሆን፣ የተፅኖው ዯረጃውም (1.00) ሁኗሌ፡፡ ከጥናቱ ግኝቶች በመነሳትም በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በግሇ ጥያቄ ብሌሃት አስዯግፎ ንባብን ማስተማር የተማሪዎችን የአንብቦ መረዲት ችልታ ያሻሽሊሌ፤ የንባብ ተነሳሽነታቸውን ይጨምራሌ፤ በፆታ መካከሌ ግን የጎሊ የውጤት ሌዩነት እንዯማያመጣ ዴምዲሜ ሊይ ተዯርሷሌ፡፡ ከግኝቶች በመነሳትም ስነ ትምህርታዊ የመፍትሔ ሀሳቦችና en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject አማርኛ en_US
dc.title በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የግሇ ጥያቄ ብሌሃት የአንብቦ መረዲት ችልታንና የንባብ ተነሳሽነትን ሇማጎሌበት ያሇው ሚና en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record