BDU IR

የድህረ- ዘመናዊነት የስነ- ጽሁፍ መገለጫዎች በ “የስንብት ቀለማት”

Show simple item record

dc.contributor.author ነፃነት, ማስረሻ
dc.date.accessioned 2019-03-20T03:55:51Z
dc.date.available 2019-03-20T03:55:51Z
dc.date.issued 2019-03-20
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/9288
dc.description.abstract አጠቃሎ ይህ ጥናት የድህረ ዘመናዊነት የስነጽሁፍ መገለጫዎች በ"የስንብት ቀለማት" በሚል ርዕስ ጉዳይ የተደረገ ነው፡፡ በተመረጠው ዘመናዊ የአማርኛ ረጅም ልቦለድ ድርሰት ውስጥ የታዩ የድህረ ዘመናዊነት ስነጽሁፍ መገለጫዎች እንዴት እንደቀረቡ ትንተና ተደርጓል፡፡ ትንተናው በድህረ ዘመናዊነት የስነጽሁፍ መገለጫ ጽንሰ ሃሳቦች ላይ ተመርኩዞ በገላጭ የመተንተኛ ስልት ተከውኗል፡፡ በትንታኔው ክፍልም ዝንቅነት፣ የፈጠራ እና የእውነት ቅይጥ፣ ምትሃታዊ እውነታ፣ ከፍታ ወይም መላቅ፣ ቁጥብነት እና በይነ አሃድ የ"የስንብት ቀለማትን" መሰረት በማድረግ ትንተና ተደርጓል፡፡ በጥናቱ ግኝት ለማሳየት እንደተሞከረው የድህረ ዘመናዊነት የስነጽሁፍ መገለጫዎች በልቦለዱ ውስጥ እንደታዩና ልቦለዱ እንደተገነባባቸው መቃኘት ችያለሁ፡፡ የ"የስንብት ቀለማት" የድህረ ዘመናዊነት የስነጽሁፍ መገለጫ ጽንሰ ሃሳቦች፣ ሚት እና ሳይንሳዊ እሳቤዎች ለሚመረመሩበት መስክ በር እንደከፈተ በማጠቃለያው ተገልጿል፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject አማርኛ en_US
dc.title የድህረ- ዘመናዊነት የስነ- ጽሁፍ መገለጫዎች በ “የስንብት ቀለማት” en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record