Abstract:
አህፅሮተ ጥናት
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ የመዯገፌ ብሌሃቶች የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ችልታና
የማንበብ ተነሳሽነት በማጎሌበት ረገዴ ሊይ ያሊቸውን አስተዋፅዖ መፇተሸ ነበር፡፡ ጥናቱ
የተከተሇው የምርምር ስሌት በአንዴ ቡዴን የቅዴመና ዴኅረ ፇተና ቅዴመ ፌትነታዊ
የምርምር ንዴፌ ነው፡፡ በዙህ የምርምር ስሌት መሠረትም በባህር ዲር ከተማ ከሚገኙ
የአንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች መካከሌ የዕውቀት ፊና አንዯኛ ዯረጃ ት/ቤት በአመቺ
ናሙና ተመርጧሌ፡፡ በባህር ዲር ከተማ የዕውቀት ፊና አንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት
አራት የ7ኛ የመማሪያ ክፌልች መካከሌም 7ኛA በቀሊሌ የዕጣ ናሙና ተመርጧሌ፡፡ የ7ኛ
A ክፌሌ ተማሪዎች በቁጥር 56 ሲሆኑ ከዙህ ውስጥ ቅዴመና ዴኅረ ፇተናውን ሳያቆራርጡ
የወሰደት 52 ስሇሆኑ የ52ቱ ተጠኚዎች ብቻ የፇተናና የጽሐፌ መጠይቅ መረጃዎች
ተተንትነዋሌ፡፡ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች የቅዴመና ዴኅረ አንብቦ የመረዲት
ፇተና እና የማንበብ ተነሳሽነት የጽሁፌ መጠይቅ ነበሩ፡፡ የፌትነት ቡዴኑ የቅዴመና
ዴኅረ ትምህርት አንብቦ የመረዲት ፇተናውን ተፇትነው ውጤቱ በጥንዴ ናሙና ቲ-ቴስት
ተሰሌቶ (t(51) = -14.26, ፒ= 0.001) ሲሆን በቅዴመና ዴኅረ ትምህርት የማንበብ
ተነሳሽነት የጽሐፌ መጠይቅ ውጤት ዯግሞ (t(51) = -11.18, ፒ= 0.001) ሆኗሌ፡፡
በውጤት ትንተናው መሠረትም የዴኅረ ትምህርት አንብቦ የመረዲት ፇተና አማካይ
ውጤት ከቅዴመ ትምህርት አንብቦ የመረዲት ፇተና አማካይ ውጤት በሌጦ ጉሌህ ሌዩነት
(ፒ= 0.001) አሳይቷሌ፡፡ እንዱሁም የዴኅረ ትምህርት የማንበብ ተነሳሽነት የጽሐፌ
መጠይቅ አማካይ ውጤት ከቅዴመ ትምህርት የማንበብ ተነሳሽነት አማካይ ውጤት በሌጦ
ጉሌህ ሌዩነት (ፒ= 0.001) አሳይቷሌ፡፡ የሁሇቱ ተሊውጦዎች ዋጋም (ፒ= 0.001) ሆኖ
ከ(ፒ<0.05) አንሶ በመገኘቱ በዙህ ስታቲስቲካዊ የትንተና ውጤት መሠረት የመዯገፌ
ብሌሃቶች የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ችልታና የማንበብ ተነሳሽነት ሇማጎሌበት ጉሌህ
አስተዋፅዖ አሊቸው ከሚሌ መዯምዯሚያ ሊይ ተዯርሷሌ፡፡ በዙህ ዴምዲሜ መሠረትም
መምህራን፣ተማሪዎች፣ አስጠኚዎችና በአጠቃሊይ የትምህርት አጋር አካሊት የመዯገፌ
ብሌሃቶችን እንዯየአስፇሊጊነቱ ቢተገብሯቸው ውጤታማ እንዯሚሆኑ የመፌትሔ ሀሳብ
ቀርቧሌ፡፡ ወዯፉትም ከዙህ ጥናት ጋር በተያያ በተሇያዩ የመረጃ መሰብሰቢያ
መሳሪያዎች፣ በናሙና ስፊትና በጥሌቀት ጥናትና ምርምር ቢዯረግ የሚሌ አስተያየት
ተጠቁሟሌ፡፡