| dc.contributor.author | ታደለ, እሸቴ | |
| dc.date.accessioned | 2018-11-05T10:14:29Z | |
| dc.date.available | 2018-11-05T10:14:29Z | |
| dc.date.issued | 2018-11-05 | |
| dc.identifier.uri | http://hdl.handle.net/123456789/9108 | |
| dc.description.abstract | አጠቃል ጥናቴ በተመረጡ ግጥሞች(የብርሃን ፌቅር ቅጽ አንዴ እና ሁሇት፤ፌቅር እዚህ ቦታ ፇገግ ብል ነበር፤ኑ ግዴግዲ እናፌርስ እና ሌብ ሲበርዯው) ውስጥ ጥበባዊ ጋብቻ በነገረ ኪን ንዴፇ ሀሳብ አንፃር ቢጠና መሌካም ነው በሚሌ እምነት የተሠራ ነው፡፡ የስዕሌ ና ግጥም ጥበባዊ ጋብቻን በተመረጡ ግጥሞች ውስጥ ማሳየት በሚሌ የተዯረገ ነው፡፡በአይነታዊ የአጠናን ስሌት በአሊማ ተኮር ከሶስት መቶ ሰሊሳ ግጥሞች ውስጥ አስራ ሁሇት በመምረጥ በነገረ ኪን ንዴፇ ሃሳብ በሶስት ንዐስ ርዕስ በመወገን ሇመመርመር ጥረት አዴርጊያሇሁ፡፡በግጥሞቹ “እይታዊ ምሰሊ በግጥም አውዴ ውስጥ የሚፇጥረው ስዕሌ”፤” የግጥም አቀማመጥ ከምናባዊ ምስሌ ጋር ያሇው መስተጋብር” እና ” እይታዊ (ስዕሊዊ) ቴክስት” በሚሌ የተዯረገ ነው፡፡ በምርምሩ ሇማረጋገጥ እንዯተሞከረው በእይታዊ ምሰሊ ምስልች እውነትን በአዱስ አቅጣጫ ሇማሳየት ፤ጭብጥን ሇማጎሌበት እና ሇገጸባህርያት አሳሳሌ ያገሇገለ ናቸው፡፡ በምናባችን ተጨባጭ ነገር እንዴንይዝ እና ከተሇያዩ ዴርጊቶች ተሳታፉ እንዴንሆን ማዴርግ የቻሇ ነው፡፡በእይታዊ ምስሌ የተሳሳተ ዴርጊት ኪናዊ ፌትህ አግኝቶአሌ፡፡በግጥሞች አቀማመጥ እና በምናባዊ ምስሌ ጋብቻ አማካኝነት ግጥም በአይነህሉና ብቻ ሳይሆን በአይነስጋ ጭምር የሚታይ ተጨባጭ ቅርጽ ፇጥሮአሌ፡፡በግጥሙ ቅርጽ በኩሌ የስንኝ አዯራዯር ሆነ የሆህያት መተሳሰር ሇጭብጡ እስትንፊስ ሆኖ የመጣ ነው፡፡እይታዊ (ስዕሊዊ) ቴክስት የግጥሙን መንፇስ የሚያጎሇብቱ በመሆናቸው ጽንሰሃሳብነታቸው እና ረቂቅነታቸው ተገሌጣአሌ፡፡በዚህም እይታዊ ስዕልች በግጥሙ የሚከሰተውን የምናባዊ ምስሌ ዴርጊት ይጠቁማለ፡፡ | en_US |
| dc.language.iso | en_US | en_US |
| dc.subject | Ethiopian Languages and Literature - Amharic | en_US |
| dc.title | የስዕሌና ግጥም ጥበባዊ ጋብቻ በተመረጡ የዯበበ ሰይፈ፤ኤፌሬም ስዩምና እንዲሇጌታ ከበዯ የግጥም ስራዎች ውስጥ | en_US |
| dc.type | Thesis | en_US |