BDU IR

የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የክፌሌ ውስጥ የቅዴመማዲመጥ ተግባራት አተገባበርና ተጽዕኖ የሚያዯርሱ ጉዲዮች ግምገማ፤ በምስራቅ ጎጃም ዞን ሰዳ ወረዲ በሚገኙ ሁሇት የመጀመሪያ ዯረጃ ትምርት ቤቶች ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author ታምሩ, ዯሴ
dc.date.accessioned 2018-11-05T09:39:02Z
dc.date.available 2018-11-05T09:39:02Z
dc.date.issued 2018-11-05
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/9104
dc.description.abstract አህጽሮተጥናት የዚህ ጥናት አብይ ዓሊማ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የቅዴመ ማዲመጥ ተግባራት የክፌሌ ውስጥ አተገባበር ምን እንዯሚመስሌ መገምገም ነው፡፡ ጥናቱም ገምጋሚ ስሌትን የተከተሇ ነው፡፡ ይህንን መነሻ በማዴረግ የመምህራን የቅዴመማዲመጥ ተግባራት የክፌሌ ውስጥ አተገባበር ሁኔታ ምን ይመስሊሌ? መምህራን በክፌሌ ውስጥ የቅዴመማዲመጥ ተግባራትን በሚተገብሩበት ጊዜ ተጽዕኖ የሚያሳዴሩ ጉዲዮች ምን ምን ናቸው? የሚለትን መሰረታዊ ጥያቄዎች በጥናቱ ሇመመሇስ ተጠኚ የመምረጥ ስራ ተከናውኗሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በምስራቅ ጎጃም ዞን ሰዳ ወረዲ ሰዳ አጠቃሊይ አንዯኛ ዯረጃ ትምህርትቤትና አዱስ ዓሇም አጠቃሊይ አንዯኛ ዯረጃ ትምህርትቤት በ2010 ዓ.ም አራተኛ ክፌሌ አማርኛ ቋንቋን የሚያስተምሩ መምህራን በጠቅሊይ ናሙና አመራረጥ ዘዳ የተመረጡ ስዴስት መምህራን ናቸው፡፡ የጥናቱ መረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች የክፌሌ ውስጥ ምሌከታና ቃሇመጠይቅ ሲሆኑ የመምህራኑን የቅዴመማዲመጥ ተግባራት የክፌሌ ውስጥ አተገባበርንና አተገባበሩ ሊይ ተጽዕኖ ያሳረፈ ጉዲዮችን ሇመፇተሽ በሚያስችሌ ቅጽ በምሌከታ መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ ቃሇ መጠይቅ ዯግሞ በመምህራን የክፌሌ ውስጥ የቅዴመ ማዲመጥ ተግባራት አተገባበር ሊይ ተጽዕኖ የሚያሳርፈትን ጉዲዮች ሇመሇየት ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ በእነዚህ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች የተገኘው መረጃ በመጠናዊ (በዴግግሞሽና በመቶኛ) እና በአይነታዊ ወይም በገሇጻ ስሌት ተተንትኗሌ፡፡ ከትንተናው በመነሳትም መምህራን የቅዴመማዲመጥ ተግባራት አተገባበር ሁኔታ ዝቅተኛ እንዯሆነና በቅዴመማዲመጥ ተግባራት አተገባበር ሊይ ተጽዕኖ ከሚያሳዴሩ ጉዲዮች መካከሌ መምህራንና ተማሪዎች ሇማዲመጥ ክሂሌ ትምህርት እንዱሁም ሇቅዴመማዲመጥ ተግባራት ተገቢ ትኩረት አሇመስጠት፣ መምህራን በማዲመጥ ክሂሌ ትምህርት ሊይ የእርስ በእርስ ሌምዴ ሌውውጥ አሇማዴረጋቸው፣ የጊዜ እጥረት፣ የተማሪዎች የቀዯመ እውቀት ማነስ የሚለት በዋናነት እንዯሚጠቀሱ የጥናቱ ውጤት አሳይቷሌ፡፡ በመጨረሻም ከጥናቱ ውጤትና መዯምዯሚያ በመነሳት የተሇያዩ የመፌትሄ ሀሳቦች ተጠቁመዋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Ethiopian Languages and Literature - Amharic en_US
dc.title የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የክፌሌ ውስጥ የቅዴመማዲመጥ ተግባራት አተገባበርና ተጽዕኖ የሚያዯርሱ ጉዲዮች ግምገማ፤ በምስራቅ ጎጃም ዞን ሰዳ ወረዲ በሚገኙ ሁሇት የመጀመሪያ ዯረጃ ትምርት ቤቶች ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record