BDU IR

የራስመር መማር ብሌሃቶች አጠቃቀም (uses self regulated learning strategies)-የመፃፌ ክሂሌ ችልታንና የብሌሃቶችን አጠቃቀም የማሳዯግ ሚና፤ በአዘዞ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በዘጠነኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት አማርኛን በማስተማር ሇሁሇተኛ ዱግሪ ማሟያነት የቀረበ ጥናት

Show simple item record

dc.contributor.author አስካሇ, ዋሲሁን
dc.date.accessioned 2018-11-01T09:41:18Z
dc.date.available 2018-11-01T09:41:18Z
dc.date.issued 2018-11-01
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/9072
dc.description.abstract አኅፅሮተ ጥናት የዚህ ጥናት አብይ ዓሊማ የራስመር መማር ብሌሃቶች አጠቃቀም የመፃፌ ክሂሌንና የብሌሃቶች አጠቃቀምን ሇማሳዯግ ያሇውን ሚና መፇተሽ ነበር ፡፡ ይህን አሊማ ከግብ ሇማዴረስ በጎንዯር ክተማ የሚገኘዉ የአዘዞ ከፌተኛ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በአመቺ ናሙና ተመርጧሌ፡፡ በትምህርት ቤቱ ከሚገኙ አስር የዘጠነኛ ክፌሌ የመማሪያ ክፌልች ዉስጥ የሁሇት ክፌሌ ተማሪዎች በቀሊሌ የእጣ ናሙና ተመርጠዋሌ፡፡ መረጃወቹም በመፃፌ ክሂሌ ፇተናና በየራስመር መማር ብሌሃቶች አጠቃቀም መሇኪያ የፅሁፌ መጠይቅ በቅዴመ ትምህርትና በዴኅረ ትምህርት ተሰብስበዋሌ፡፡እንዱሁም በነፃ ናሙና ቲ-ቴስት(Independent sample t-test) እና በአበር የሌይይት ትንተና (OneWay Analaysis of Covariance) በመጠቀም ተተንትነዋሌ፡፡በውጤት ትንተናው መሰረትም በዴኅረ ትምህርት ፇተና የሙከራው ቡዴን የመፃፌ ክሂሌ ፇተና ከቁጥጥር ቡዴኑ የመፃፌ ክሂሌ ፇተና አማካይ ውጤት በሌጦ ጉሌህ ሌዩነት(p=0.001) አሳይቷሌ፡፡ በተመሳሳይ መሌኩ የሙከራው ቡዴን ዴኅረ ትምህርት የፅሁፌ መጠይቅ ውጤት ከቁጥጥር ቡዴኑ ዴኅረ ትምኅርት የፅሁፌ መጠይቅ አማካይ ውጤት በሌጦ በጉሌህ ሌዩነት (p=0.001) አሳይቷሌ፡፡እንዱሁም የተማሪዎችን የብሌሃት አጠቃቀም በዴኅረትምህርት የራስመር መማር ብሌሃቶች አጠቃቀም መሇኪያ የፅሁፌ መጠይቅ በመሇካት (p<005) አሳይቷሌ፡፡ከዚህ በመነሳትም የራስመር መማር ብሌሃቶች አጠቃቀም የተማሪዎችን የመፃፌ ክሂሌ ችልታንና የብሌሃቶች አጠቃቀምን ሇማሳዯግ ከተሇመዯው መፃፌን የማስተማሪያ ዘዳ የበሇጠ አስተዋፅኦ አሇው፡፡ከሚሌ መዯምዯሚያ ሊይ ተዯርሷሌ፡፡ስሇሆነም በጥናቱ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የትምህርት ባሇሞያዎች የራስመር መማር ብሌሃቶች የተማሪዎችን የመፃፌ ክሂሌ እንዯሚያሻሽሌ በውሌ ተገንዝበው ብሌሃቱን በመጠቀም በመማር ማስተማር ሂዯት ትኩረት አዴርገው እንዱተገብሩ ተጠቁሟሌ፡፡የወዯፉት የጥናት አስተያየቶችም ቀርበዋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Amharic en_US
dc.title የራስመር መማር ብሌሃቶች አጠቃቀም (uses self regulated learning strategies)-የመፃፌ ክሂሌ ችልታንና የብሌሃቶችን አጠቃቀም የማሳዯግ ሚና፤ በአዘዞ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በዘጠነኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት አማርኛን በማስተማር ሇሁሇተኛ ዱግሪ ማሟያነት የቀረበ ጥናት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record