BDU IR

በአዊኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ሲናገሩ ሇሚያጋጥሟቸው ችግሮች የሚጠቀሙባቸው ተግባቦታዊ ብሌሃቶች

Show simple item record

dc.contributor.author ማሩ, ቸኮሌ
dc.date.accessioned 2018-01-11T03:37:45Z
dc.date.available 2018-01-11T03:37:45Z
dc.date.issued 2018-01-11
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/8446
dc.description.abstract ይህ ጥናት በአዊኛ ቋንቋ አፊቸውን በፇቱ የዘጠነኛ ክፌሌ ተማሪዎች ሊይ የተዯረገ ጥናት ነው፡፡ ጥናቱ በአንከሻ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃና መሰናድ ትምህርት ቤት ከሚማሩ ተማሪዎች መካከሌ አስር ተማሪዎችን በመውሰዴ በአማርኛ ቋንቋ ሲነጋገሩ የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ሇመፌታት የሚጠቀሙባቸውን ተግባቦታዊ ብሌሃቶች ሇመፇተሽ ጥረት አዴርጓሌ፡፡ በዚህ ጥናት የተሇያዩ ችልታ ዯረጃ ያሊቸው ተማሪዎች እንዱሳተፈ ሇማዴረግ ሇአርባ ስዴስት ተማሪዎች የንግግር ፇተና ተሰጥቷሌ፡፡ ፇተናውን ከወሰደት መካካሌ በውጤታቸው መሰረት አንፃራዊ ከፌተኛና ዝቅተኛ ውጤት ያሊቸው አስር ተማሪዎች በጥናቱ ታቅፇዋሌ፡፡ ሇጥናቱ የሚያስፇሌጉ መረጃዎችን ሇመሰብሰብ በዋናነት አጥኚው ተግባራዊ ሥራዎችን ተጠቅሟሌ፡፡ በዚህ መሰረት የጥናቱ ተተኳሪዎች ሁሇት (ቃሇ-መጠይቅና የስዕሌ ገሇፃ) ተግባራትን አከናውነዋሌ፡፡ ተተኳሪዎች እነዚህን ተግባራት ሲያከናውኑ በዴምፅና ምስሌ መቅረጫ መሳሪያ አማካይነት መረጃው ተሰብስቧሌ፡፡ ይህም መረጃ ወዯ ምዝግብ ጽሁፌነት ተሇውጦ ተተንትኗሌ፡፡ ሇጥናቱ የበሇጠ መረጃ ሇማግኘትም የክፌሌ ውስጥ ምሌከታና ሇመማር ማስተማሩ ቀረቤታ ካሊቸው መምህራን ጋር ቃሇ-መጠይቅ ተካሂዶሌ፡፡ የተገኘው መረጃም በዯጋፉነት በትንተናው ውስጥ ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ ከጥናቱ እንዯተገኘውም ተተኳሪዎቹ በአማርኛ ቋንቋ ሲናገሩ የማስወገዴ ወይም የመቀነስ፣ የስኬት ወይም የማካካሻና የማዘናጊያ ወይም ጊዜ ማግኛ ዋና ዋና ብሌሃቶችን ተጠቅመዋሌ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በእነዚህ ዋና ዋና ብሌሃቶች ሥር የሚገኙ አስራ አምስት ንዐሳን ብሌሃቶችን እንዯተጠቀሙ ጥናቱ አረጋግጧሌ፡፡ በተጨማሪም የጥናቱ ተተኳሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ሲናገሩ በሁሇተኛ ቋንቋ ሊይ የተመሰረቱ ብሌሃቶችን ከመጠቀም ይሌቅ በአፌ መፌቻ ቋንቋ ሊይ የተመሰረቱ ብሌሃቶችን ሲጠቀሙ ተስተውሎሌ፡፡ አንፃራዊ ከፌተኛ የንግግር ችልታ ዯረጃ ያሊቸው ተማሪዎች አንፃራዊ ዝቅተኛ የንግግር ችልታ ዯረጃ ካሊቸው ተማሪዎች በበሇጠ የማስወገዴ ብሌሃትን የተጠቀሙ ሲሆን፣ በአንፃራዊነት አንፃራዊ ዝቅተኛ የንግግር ችልታ ዯረጃ ያሊቸው ተማሪዎች ዯግሞ የስኬት ብሌሃትን በተሻሇ ሁኔታ እንዯተጠቀሙ ጥናቱ አመሌክቷሌ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በሁሇቱም የንግግር ችልታ ዯረጃዎች መካከሌ ጉሌህ የሆነ የአጠቃቀም ሌዩነት እንዯላሇም ጥናቱ አረጋግጧሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en en_US
dc.subject አማርኛ en_US
dc.title በአዊኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ሲናገሩ ሇሚያጋጥሟቸው ችግሮች የሚጠቀሙባቸው ተግባቦታዊ ብሌሃቶች en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record