dc.description.abstract |
የዙህ ጥናት ዓሊማ በሂዯተውግ አቀራረብ መጻፌን መማር የተማሪዎችን አስረጂ
ዴርሰት የመጻፌ ችልታ፣ በትብብር የመጻፌ አመሇካከትና የመጻፌ ግሇብቃት እምነት
ሇማጎሌበት ያሇውን አስተዋፆ መፇተሽ ነበር፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በባሕርዲር ከተማ
ጣናሏይቅ አጠቃሊይ ኹሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤት በ2017 ዓ.ም በመማር ሊይ ከሚገኙ
16 የጠነኛ ክፌሌ መማሪያ ክፌልች መካከሌ በቀሊሌ እጣ በተመረጡ አራት የመማሪያ
ክፌልች የሚማሩ ተማሪዎች ነበሩ፡፡ ጥናቱ ቅዴመትምህርት ፇተናና ዴኅረትምህርት
ፇተና የማወዲዯሪያ ቡዴን ፌትነትመሰሌ ንዴፌን የተከተሇ ነበር፡፡ የፌትነት ቡዴኑ
ተሳታፉዎች (118 ተማሪዎች) በሂዯተውግ የመጻፌ ትምህርት አቀራረብ፣
የማወዲዯሪያ ቡዴኑ ተሳታፉዎች (121 ተማሪዎች) በመምህር መምሪያና በተማሪው
መጽሏፌ ሊይ በቀረቡ የመጻፌ ትምህርት ተግባራት መሠረት የመጻፌ ትምህርቱን ሇ12
ክፌሇጊዛያት(ሇ12 ሳምንታት) ተምረዋሌ፡፡ የቡዴኖቹን ተመጣጣኝነት ሇመፇተሸ
የቅዴመትምህርት መረጃዎች በነጻ ናሙና ሌይይት ትንተናና በባሇብዘ ተሊውጦዎች
ሌይይት ትንተና፣ ነፃ ተሊጦው በጥገኛ ተሊውጦዎች ሊይ ያሇውን ተፅዕኖ ሇማጋገጥ
ዯግሞበየዴኅረትምህርት መረጃዎች በመዋቅራዊ እኩሌዮሽ ሞዳሌ ተተንትነዋሌ፡፡
የመዋቅራዊ እኩሌዮሽ ሞዳሌ የትንተናው ውጤት እንዲመሇከተው በሂዯተውግ
አቀራረብ መጻፌን መማር፣ በተማሪዎች አስረጂ ዴርሰት የመጻፌ ችልታ ሊይ (β =
.368,
p < .001)፣ በትብብር በመጻፌ አመሇካከት ሊይ (β = .824,
p < .001) እና
በመጻፌ ግሇብቃት እምነት ሊይ (β = .425,
p < .001) ቀጥተኛ አስተዋፆ አሇው፡፡
እንዱሁም፣ በትብብር የመጻፌ አመሇካከትን በማጎሌበት አስረጂ ዴርሰት በመጻፌ ችልታ
ሊይ (B = 1.187 [95%CI = .361, 2.235],
p < .007) እና የመጻፌ ግሇብቃት
እምነትን በማጎሌበት አስረጂ ዴርሰት በመጻፌ ችልታ ሊይ (B = .041 [95%CI = -
.168, .273],
p < .672) ኢቀጥተኛ አስተዋፆ አሇው፡፡ በዙህም በሂዯተውግ አቀራረብ
በአማርኛ መጻፌን መማር የተማሪዎችን አስረጂ ዴርሰት የመጻፌ ችልታ፣ በትብብር
የመጻፌ አመሇካከትና የመጻፌ ግሇብቃት እምነት ሇማሳዯግ ቀጥተኛና ኢቀጥተኛ
አስተዋፆ አሇው፤ ወዯሚሌ መዯምዯሚያ ሊይ ተዯርሷሌ፡፡ በዙህ መሠረት በሂዯተውግ
አቀራረብ የመጻፌ ትምህርት አተገባበር ሊይ ምክረሏሳቦች ተጠቁመዋሌ፡፡ |
en_US |