dc.contributor.author | ዐላምረው, ፃዲቁ | |
dc.date.accessioned | 2025-03-11T09:22:48Z | |
dc.date.available | 2025-03-11T09:22:48Z | |
dc.date.issued | 2017-03 | |
dc.identifier.uri | http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/16612 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት ርዕስ በ አሇማወቅ ሌቦሇዴ የገጸባሕሪያት ሰብዕና አቀራረጽ ትንተና የሚሌ ሲሆን፤ ዋና ዓሊማውም የገጸባሕሪያት ሰብዕና አቀራረጽ ተንትኖ ማሳየት ነው፡፡ ይህን ዓሊማ ሇማሳካት በዴርሰቱ ሊይ ጥሌቅ ንባብ በማዴረግ መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ የጥናቱ መረጃ ምንጮች ሁሇት አይነት ሲሆኑ አሇማወቅ ረጅም ሌብወሇዴ ቀዲሚ የመረጃ ምንጭ ነዉ፡፡ በሁሇተኛ የመረጃ ምንጭነት የፍሮይዲዊ ስነሌቦና ሞዳልች እና ከዚህ የጥናት ርዕሰ ጋር ግኝኙነት ያሊቸዉ ተዛማጅ ጥናቶች ጥቅም ሊይ ዉሇዋሌ፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎች በዓይነታዊ ዘዳ በጽሁፋዊ ትንተና የመረጃ መተንተኛ ስሌት በቃሊት አማካኝነት ተተንትነዋሌ፡፡ የገጸባሕሪያት ሰብዕና መሰረቶች፡- የራስ ማንነት፣ ቤተሰብ እንዱሁም አካባቢና ማህበረሰብ መሆናቸውን ነው፤የገጸባሕሪያት ሰብዕና ስነ-ሌቦናዊ አቀራረጽ፡-ኑባሬያዊ(ቀዯምት)ና መዋቅራዊ የስነ-ሌቦና ሞዳልችን በማጣመር የያዘ መሆኑን ነው፡፡ በኑባሬያዊ የስነ-ሌቦና ሞዳሌ ስርም፡- ኢ-ንቁ፣ ከፊሌ ንቁና ንቁ የስነ-ሌቦና ሞዳልች ሲካተቱ፤ በመዋቅራዊ የስነ- ሌቦና ሞዳሌ መዋቅር ስር ዯግሞ፡- ኢዴ፣ ኢጎና ሱፐር ኢጎ እንዯተካተቱ ማወቅ ተችሎሌ፡፡ ስነሌቦናዊ መከሊከያ መንገድች፦ ወዯኋሊ መመሇስ፣ ክህዯት፣ ጭቆና፣ መራቅ፣ ምክንያታዊነት፣ መቀየርና ማሊከክ እንዯሆኑም መረዲት ተችሎሌ፡፡ የገጸባሕሪያ ሰብዕና ሇሥነ-ጽሐፉ ኪናዊ ፋይዲ እንዲሇዉ እንዱሁ መገንዘብ ተችሎሌ፡፡ ገጸባሕሪያ በተወሳሰበ የኑሮ ውጣ ውረዴ የተጠመደ፣ ዓሊማቸውን ከግብ ሇማዴረስ ሲዋትቱ ብዙ እንቅፋቶች የሚያጋጥሟቸው፣ ስሇህይወትና ስሇተፈጥሮ ሲፈሊሰፉ የሚገኙና ከአያላ ገፅታዎች ጋር የተሳሰሩ ፣በቀሊለ የማይታወቁ ገጸባሕሪያ የተሰለበትና ማራኪ ዓይነት ሰብዕናና ስነሌቦና ያሇቸው መሆናቸው የዴርሰቱን ታሪክ ማራኪ፣የማይሰሇች እና አንባቢያን ስሇራሳቸዉ እያሰቡ ወዯ ዉስጣቸዉ እንዱመሇከቱ፣የራሳቸዉን ህይወት የሚዲስስ በመሆኑ በምናብ በዴርሰቱ ተሳታፊ የሆኑ ያህሌ እንዱሰማቸዉ እዴሌ ይሰጣሌ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.subject | Ethiopian Languages and Literature - Amharic | en_US |
dc.title | የገፀባህሪያት ስብዕና ዐቀራረፅ በዐለማወቅ ረጅም ልቦለድ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |