BDU IR

በቃሊት ጥሌቅ ዕውቀት እና በአንብቦ መረዲት ችልታ መካከሌ ያሇው ተዚምድ ትንተና አማረኛን እንዯ ሁሇተኛ ቋንቋ በሚማሩ በቤኒሻንጉሌ ቋንቋ አፈፈት የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author ብርዚፍ, የሱፍ
dc.date.accessioned 2024-11-22T07:31:50Z
dc.date.available 2024-11-22T07:31:50Z
dc.date.issued 2016-09
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/16254
dc.description.abstract የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ አማርኛን እንዯሁሇተኛ ቋንቋ የሚማሩ ተማሪዎች የቃሊት ጥሌቅ እውቀትና አንብቦ የመረዲት ችልታ መካከሌ ያሇውን ተዚምድ ብልም የመተንበይ ዴርሻ መፈተሽ ነበር፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በቤኒሻንጉሌ ጉምዜ ክሌሊዊ መንግስት በአሶሳ ዝን በኩርሙክ ወረዲ ከሚገኙ ሶስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤቶች በሆረሃዚብ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤት በ2015 ዓ.ም በ9ኛ ክፍሌ ትምህርታቸውን በመከታተሌ ሊይ ከሚገኙ 124 በቤኒሻንጉሌ ቋንቋ አፈፈት የሆኑ ተማሪዎች መካከሌ በቀሊሌ እጣ ንሞና ዗ዳ የተመረጡ 60 ተማሪዎች ናቸው፡፡ ጥናቱ መጠናዊ የምርምር አይነትን ብልም ተዚምዶዊ ንዴፍን የተከተሇ ሲሆን ሇጥናቱ መረጃ ሇማግኘት የቃሊት ጥሌቅ እውቀትና አንብቦ የመረዲት ችልታ መሇኪያ ፈተናዎች በመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያነት አገሌግሇዋሌ፡፡ በመሆኑም በቃሊት ጥሌቅ እውቀትና አንብቦ በመረዲት ችልታ መካከሌ ያሇውን ተዚምድ ሇመመርመር በፒርሰን የተዚምድ መወሰኛ ቀመር፤ የቃሊት ጥሌቅ እውቀት ዗ርፎች አንብቦ የመረዲት ችልታን የመተንበይ ዴርሻቸው ሇመሇየት የህብረ ዴህረት ስላት ተሰሌቶ የመረጃ ትንተና ተካሂዶሌ፡፡ በመረጃ ትንተናው መሰረት የተማሪዎች የቃሊት ጥሌቅ እውቀትና አንብቦ በመረዲት ችልታ ጉሌህ የሆነ ከፍተኛ አዎንታዊ ተዚምድ (r = 0.94, n = 60, p < 0.01) እንዲሊቸው ታውቋሌ፡፡ እንዱሁም የተማሪዎች የቃሊት ጥሌቅ እውቀት፣ አንብቦ የመረዲት ችልታን የመተንበይ ጉሌህ ዴርሻ (R 2 = .891, F(4, 55) = 112.359, p < .01) እንዲሇው ብልም ከቃሊት ጥሌቅ እውቀት ንዑስ ክፍልች አኳያ ስነምዕሊዲዊ እውቀት በቀዲሚ ዯረጃ ( 0.424)፣ ተምሳላታዊ ዜምዴናዎች በሁሇተኛ ዯረጃ ( 0.416)፣ ትንታኔያዊ ዜምዴናዎች በሦስተኛ ዯረጃ ( 0.388) እና አገባባዊ ዜምዴናዎች በአራተኛ ዯረጃ ( 0.377) አንብቦ የመረዲት ችልታን የመተንበይ አስተዋፅዖ ወይም ዴርሻ እንዲሊቸው ታውቋሌ፡፡ ከውጤቶቹ በመነሳትም አማርኛን እንዯሁሇተኛ ቋንቋ የሚማሩ ተማሪዎች በቃሊት ጥሌቅ እውቀታቸውና አንብቦ በመረዲት ችልታቸው መካከሌ ጉሌህ የሆነ ከፍተኛ አዎንታዊ ተዚምድ አሇ፤ የቃሊት ጥሌቅ እውቀት በጥቅለ ብልም የቃሊት ጥሌቅ እውቀት ዗ርፎች በየተናጠሌ አንብቦ የመረዲት ችልታን በጉሌህነት የመተንበይ ዴርሻ አሊቸው የሚለ መዯምዯሚያዎች ሊይ ተዯርሷሌ፡፡ በመጨረሻም አማርኛን እንዯሁሇተኛ ቋንቋ የሚማሩ ተማሪዎች መምህራን የቃሊት ትምህርት መሌመጃዎችን ሲያቀርቡና የቃሊት እውቀትን ሲመዜኑ፣ ባሇሙያዎች የአማርኛ መማሪያና ማስተማሪያ መጻህፍትን ሲያ዗ጋጁ አራቱንም የቃሊት ጥሌቅ እውቀት ዗ርፎች አማክሇው ቢያቀርቡ አንብቦ የመረዲት ችልታን ሇመዯገፍ የራሱ ሚና እንዲሇው ብልም በ዗ርፉ በላልች አፈፈት ተማሪዎች ሊይ ተጨማሪ ምርምር ቢዯረግ የሚለ አስተያየቶች በአጥኝዋ ተጠቁመዋሌ፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Ethiopian Languages and Literature - Amharic en_US
dc.title በቃሊት ጥሌቅ ዕውቀት እና በአንብቦ መረዲት ችልታ መካከሌ ያሇው ተዚምድ ትንተና አማረኛን እንዯ ሁሇተኛ ቋንቋ በሚማሩ በቤኒሻንጉሌ ቋንቋ አፈፈት የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record