dc.contributor.author | በየኔነሽ, ባሇህ | |
dc.date.accessioned | 2024-11-22T07:22:46Z | |
dc.date.available | 2024-11-22T07:22:46Z | |
dc.date.issued | 2016-07 | |
dc.identifier.uri | http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/16252 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ ሂዯተዘውጋዊ አቀራረብ የተማሪዎችን የመጻፍ ችልታና የመጻፍ ተነሳሽነት መፈተሸ ነው፡፡ ዓሊማውን ሇማሳካት ፍትነት መሰሌ ንዴፍን ተግባራዊ አዴርጓሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በደሩቤቴ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት በ2015 ዓ/ም በመማር ሊይ ያለ የ11ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡ የጥናቱ የፍትነት ቡዴንና የቁጥጥር ቡዴኑ ሁሇት የመማሪያ ክፍሌ ተማሪዎች በቀሊሌ የእጣ ንሞና ዘዳ ተመርጠው ፍትነቱ ተካሂዶሌ፡፡ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያ በመሆን ያገሇገለት የጽሁፍ ፈተናና የጽሁፍ መጠይቅ ናቸው፡፡ ፈተናው በቅዴመትምህርትና በዴህረትምህርት የተከናወነ ሲሆን የቅዴመ ትምህርት ፈተናው ዓሊማ ከሌምምዴ በፊት የፍትነት ቡዴኑና የቁጥጥር ቡዴኑ ያሊቸውን የችልታ ምጥጥኖሽ ሇመሇየት ሲሆን፤ ዴህረፈተናው ዯግሞ በሂዯተዘውግ ከተማረው ፍትነት ቡዴኑና በተሇምዶዊው የተማረው የቁጥጥር ቡዴኑ ያሊቸውን ችልታ ሇማወቅ ተሰጥቷሌ፡፡ፈተና የጥናቱ የመጀመሪያውን መሰረታዊ ጥያቄ ሇመመሇስ መረጃ ተሰብስቦበታሌ፡፡ የተሰበሰበው መረጃ በነጻ ናሙና ቲ ቴስት ተተንትኖ የፍትነት ቡዴኑ ውጤት ከቁጥጥር ቡዴኑ “የተሻሇ የመጻፍ ችልታ እንዲሊቸው አሳይቷሌ፡፡ የጥናቱ ሁሇተኛ መሰረታዊ ጥያቄ ሇመመሇስ በመረጃ መሰብሰኒያነት ያገሇገሇው የጽሁፍ መጠይቅም በነጻ ናሙና ቲ-ቴስት ተተንትኖ ውጤቱ በሂዯተዘውጋዊ የተማረው የፍትነት ቡዴኑ ውጤት ዴህረትምህርት የጽሁፍ መጠይቅ ውጤት የተሻሇ የመጻፍ ተነሳሽነት እንዲሊቸው አሳይቷሌ፡፡ በመጨረሻም ጥናቱ ሇወዯፊት ሇውጤታማ የመጻፍ ችልታና ተነሳሽነት ይበጃለ የተባለ አስተያቶችን በመሰንዘር ተጠናቋሌ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.subject | Ethiopian Languages and Literature - Amharic | en_US |
dc.title | ሂዯተዘውጋዊ አቀራረብ የመጻፍ ክሂሌ ችልታንና የመጻፍ ተነሳሽነትን ሇማሳዯግ ያሇው ሚና፤በ11ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |