dc.contributor.author | ሠርፀ, ፇቃዯ | |
dc.date.accessioned | 2024-11-21T10:34:53Z | |
dc.date.available | 2024-11-21T10:34:53Z | |
dc.date.issued | 2024-03 | |
dc.identifier.uri | http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/16240 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናት ‹‹የ“ፓራኖያ” አስተማስል በሰባተኛው መሌአክ፤ ሥነሌቡናዊ ንባብ›› በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን፣ ዋና ዓሊማው “ፓራኖያ”ን ማሳየት ነው፡፡ ንዑሳን ዓሊማዎቹ ዯግሞ በገጸ ባሕሪው ሊይ የታዩ የ“ፓራኖያ” ጭብጦችን መተንተን፣ በገጸ ባሕሪያቱ ሊይ የታዩ የ“ፓራኖያ” አይነቶችን መጠቆም፣ በገጸ ባሕሪው ሊይ የታዩ የ“ፓራኖያ” መገሇጫዎች ምንጫቸውን መፇከር እና “ፓራኖያ” ሇሌቦሇደ ያጎናጸፇውን ኪናዊ ፊይዲን ማብራራት ናቸው፡፡ ጥንቱ ዓይነታዊ የምርምር ዘዳና ገሊጭ የጥናት ንዴፌን የተከተሇ ሲሆን፣ የ“ፓራኖያን ጽንሰሏሳብን አስመሌክቶ Colby (1975)፣ Kantor (2004) እና Preti እና Cella (2010) የቀነበቡትን ትወራዊ ማህቀፌ በመጠቀም የተመረጠው ረጅም ሌቦሇዴ ሊይ የቴክስት ትንተና (Textual Analysis) አካሑዶሌ፡፡ የተተነተኑነት መረጃዎችም በሰባተኛው መሌአክ ሌቦሇዴ ውስጥ ያለ ገጸ ባህሪያት “ፓራኖያ” ከምን ምክንያት እንዯመጣ፣ በጭብጥ ረገዴም የተሳሳተ እምነት፣ ጥሊቻ እና ከፌ ያሇ ስሜታዊነት፣ መነጠሌ፣ ጥርጣሬ እና ፌርሃት የመጨረሻው ዕብዯት በሚሌ ርእስ ስር ቅዠት በሚሌ ተተንትኗሌ፡፡ የትንተናው ውጤት በ“ፓራኖያ” የሰብእና መዛባት ውስጥ የሚባዝኑ ገጸ ባህሪያት በሰባተኛው መሌአክ ሌቦሇዴ ውስጥ ተገኝተዋሌ ገጸ ባህሪውም የተሳሳተ እምነት፣ ጥሊቻ እና ከፌ ያሇ ስሜታዊነት፣ መነጠሌ፣ ጥርጣሬ፣ ፌርሃት እና ቅዠት ታይተውበታሌ፡፡ ሇዚህ ዕክሌ ያበቃው የሥነሌቡናዊ እና አካባቢያዊ መንስኤዎች ጥምረት ነው፡፡ እንዱሁም የ“ፓራኖያ” ጽንሰሏሳብ በሌቦሇደ ውስጥ በጭብጥነት ሲመጣ ሴራውን ጥብቅ በማዴረግና በውክሌና በመሆኑ ኪናዊ ፊይዲ ሇሌቦሇደ ሰጥቶታሌ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.subject | Ethiopian Languages and Literature - Amharic | en_US |
dc.title | የ“ፓራኖያ” አስተማስል በሰባተኛው መሌአክ፤ ሥነሌቡናዊ ንባብ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |