BDU IR

አንስታይ ንባብ በአሇቃ ገብረሃና ተረቶች በአማርኛ ሥነጽሐፌ የሁሇተኛ ዱግሪ ሇማግኘት የቀረበ ጥና

Show simple item record

dc.contributor.author መሰረት, አያላው አዴማሱ
dc.date.accessioned 2024-11-21T09:41:53Z
dc.date.available 2024-11-21T09:41:53Z
dc.date.issued 2024-06
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/16238
dc.description.abstract ይህ ጥናት "አንስታይ ንባብ በአሇቃ ገብረሃና ተረቶች" በሚሌ የተሰራ ነው። ጥናቱን ሇማካሄዴም አካዲሚያዊ እውቀቶችና ግሊዊ ገጠመኞች የገፊፈ ሲሆን አሊማውም በአሇቃ ገብረሃና ተረቶች ውስጥ ሴትነት እንዯምን እንዯተገሇጸ በዜርዜርና በጥሌቀት ፇክሮ ማሳየት ነው። ጥናቱን ሇማካሄዴ አይነታዊ የምርምር ዗ዳ ግሌጋልት ሊይ ውሎሌ። ሇጥናቱ ጥቅም ሊይ የዋለ መረጃዎች ዯግሞ ከቤተ መዚግብት በጥሌቅ ንባብ ተሰንዯው እንዱሁም ከተሇያዩ የመረጃ መረቦች ሊይ ተወስዯው በክሇሳ ዴርሳናት ሊይ ከተነሳው እንስታዊ ንዴፇ ሃሳብ (Feminist theory)ን እንዱሁም ላልችን ንዴፇ ሃሳቦች እንዯየ አስፇሊጊነታቸው በማጠናከሪያነት በመውሰዴ በአሇቃ ገብረሃና ተረቶች ውስጥ ሴትነት እንዯምነ እንዯተገሇጸ ከጭብጥ አንጻር ትንተና ተዯርጎባቸዋሌ። ተረቶቹ ሇትንተና ያመች ዗ንዴ ሴትነትን ከሙያ እና ከወሲባዊ ጉዲዬች፤ እንዱለም ሴትነትን ከብሌህነትና፤ ከስነምግባራዊነት አንጻር በአራት ጭብጦችና ምዴቦች በማዯራጀት ተከፊፌሇው ተጠንተዋሌ። በዙህም መሰረት በአሇቃ ገብረሃና ተረቶች ውስጥ ሴቶች ምን አይነት ገጽታ እንዯተሰጣቸው እና ሴቶች ከወንድች አንጻር የተገሇጹበትን ብሌሀቶች እንዱሁም ወንድች በሴቶች ሊይ ያሊቸውን የበሊይነት ሇማሰቀጠሌ የተጠቀሙባቸው ስሌቶች ተዲሰዋሌ፡፡ ሴቶች ባሊቸው ተፇጥሯዊ ሁኔታና እሱን ተከትል በሚነሱ ባህሊዊና ሌማዲዊ አስተሳሰቦችና አመሇካከቶች ምክንያት በተረቶቹ ውስጥ የተሳለበት ሁኔታ በሴትነታቸው የሚያጋጥሟቸው ሁነቶች ምቾት የማይሰጡና የማያዯሊዴሎቸው መሆኑን ጥናቱ አሳይቷሌ። በላሊ በኩሌ ተረቶች ሴቶችን የበታችነት ስሜት እንዱሰማቸውና እና በወንድች ቁጥጥር ስር እንዯሆኑ ሇመግሇጽ ተብሇው ቢተረኩም እንዯ አንስታውያን የስነጽሁፌ ንዴፇ ሃሳብ አራማጆች ሲቃኙ ዯግሞ ሴቶች ብሌሆች፤ስሇ ቤተሰቦቻቸው ሃሊፉነት የሚሰማቸው፣ ችግርን ተጋፊጮችና ተከሊካዮች፤ እንዱሁም ማህበራዊ ባህለ እና አዉደ ከሰራባቸው ትብታብ በመውጣት ከተሇያዩ አለታዊ ሌማድች ተጽእኖ የተሊቀቁ ሚናዎችን መወጣት የሚችለ መሆናቸውን ጥናቱ አረጋግጧሌ። በመሆኑም ጥናቱ በዯረሰበት ውጤት መሰረት በአሇቃ ገብረሃና ተረቶች ውስጥ ሴቶች ከወሲባዊ ግንኙነት ከቤት ውስጥ ስራ እና ስነምግባራዊ ጉዲዮች ጋር በተያያዘ ጉዲዬች የተሰጣቸው ገጽታ ከወንድች አንጻር ሲመ዗ን የስርዓተ ጾታ አዴሌኦ የታየባቸው ናቸው። ሇዙህ ምክንያቱ ዯግሞ በማህበረሰቡ ውስጥ የተንሰራፊው የተዚባ አመሇካከት፤ተጫኝና ጨቋኝ የሆነው ማህበራዊና ባህሊዊ አውድችና ሌማድቾ እንዯሆኑ ጥናቱ ጠቁማሌ። ስሇዙህ በተረቶች ውስጥ የተገሇጹት ሴቶች በማህበራዊ ግንኙነት የተቃኙባቸው፣በባህሌና በሌማዴ እንዱሁም በሀይማኖታዊና መሰሌ ጉዲዬች የተገዯቡ ተግባራት እና ሀሊፉነቶችን የሚያሳዩ ናቸው። በመሆኑም የሴት እና የወንዴ ማንነቶች የሚገነቡት በማህበረሰባዊነት ሂዯት በመሆኑ ሴቶችና ወንድች እንዱጫዎቱ ሇሚጠበቁባቸው የተሇያዩ ማህበራዊ ሚናዎች የሚያ዗ጋጁ እንዯሆኑ እና በተይ ሴቶች ነገሮችን በመረዲት መፌትሄ በመፇሇግና ብሌሃት በማበጀት የንቁ አእምሮ ባሇቤቶች መሆናቸውን ጥናቱ አሳይቷሌ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Ethiopian Languages and Literature - Amharic en_US
dc.title አንስታይ ንባብ በአሇቃ ገብረሃና ተረቶች በአማርኛ ሥነጽሐፌ የሁሇተኛ ዱግሪ ሇማግኘት የቀረበ ጥና en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record