BDU IR

በአማርኛ ቋንቋ ዋና ሀሳብ የመሇየት ብሌሃት የአንብቦ መረዲት ችልታንና የማንበብ ተነሳሽነትን ሇማሳዯግ ያሇው አስተዋጽኦ፤ በሽናሽኛ አፌፇት የ዗ጠነኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author መዱና, አራጋው
dc.date.accessioned 2023-02-09T12:42:25Z
dc.date.available 2023-02-09T12:42:25Z
dc.date.issued 2023-01
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/14964
dc.description.abstract የዙህ ጥናት ዓሊማ ዋና ሃሳብ የመሇየት ብሌሃት በተማሪዎች የአንብቦ መረዲት ችልታ እና የማንበብ ተነሳሽነት ሊይ ተጽዕኖ ያሇው መሆን አሇመሆኑን መመርመር ነበር፤የጥናቱ ተሳታፉዎች በ2014 ዓ.ም ትምህርት ዗መን በማንቡክ ከፌተኛ ሁሇተኛ ዯረጃና መሰናድ ትምህርትቤት ትምህርታቸውን የተከታተለ በሽናሽኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ 467 የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች መካከሌ 100 የጥናቱ ተሳታፉ ተማሪዎች በቀሊሌ ዕጣ ንሞና ተመርጠዋሌ፡፡ ጥናቱም ፌትነት መሰሌ ሲሆን፣ ቅዴመ ትምህርትና ዴህረ ትምህርት ባሇቁጥጥር ቡዴን የምርምር ንዴፌን የተከተሇ ነበር፡፡ የፌትነት ቡዴኑ ተሳታፉዎች ወንዴ 27 ሴት 23 ዴምር 50 ተማሪዎች ዋና ሃሳብን የመሇየት ብሌሃትን ሲማሩ፣ የቁጥጥር ቡዴን ተሳታፉዎች ወንዴ 21 ሴት 29 ዴምር 50 ተማሪዎች ዯግሞ በክፌሌ ዯረጃው የመምህሩ መምሪያና የተማሪው መፅሀፌ በተመሇከቱት ተግባራት መሰረት አንብቦ የመረዲት ትምህርት ሇ8 ሳምንታት በሳምንት ሁሇት ክፌሇ ጊዛ ተምረዋሌ፡፡ ቅዴመትምህርትና ዴህረ ትምህርት መጠናዊ መረጃዎች አንብቦ የመረዲት ፇተና እና የማንበብ ተነሳሽነት የፅሁፌ መጠይቅ ከሁሇቱም ቡዴኖች ተሰብስበዋሌ፡፡ አንብቦ የመረዲት ችልታ እና የማንበብ ተነሳሽነት መረጃዎች በነፃ ናሙና ቲ-ቴስት ተፇትሸዋሌ፡፡ የነፃ ናሙና ቲ-ቴስትን መሰረት በማዴረግ የዴህረ ትምህርት መጠናዊ መረጃዎች ውጤቶች እንዲመሇከቱት፣አንብቦ በመረዲት ችልታ የተገኘው ውጤትም (t(98)=4.174፣p=0.000) በሁሇቱ ቡዴኖች መካከሌ የፌትነቱ ቡዴን በሌጦ ጉሌህ ሌዩነት መኖሩን አሳይቷሌ፡፡ በማንበብ ተነሳሽነት ረገዴ የተገኘው ውጤትም ( t(98)=4.452፣ p=0.000) እንዱሁም በፌትነቱ ቡዴንና በቁጥጥሩ ቡዴን የጥናቱ ተሳታፉዎች መካከሌ ጉሌህ እስታስቲክሳዊ የማንበብ ተነሳሽነት እንዲሇው አረጋግጧሌ፡፡ ከዙያም ዋና ሃሳብ የመሇየት ብሌሃትን መማር በተማሪዎች የአንብቦ መረዲት ችልታና የማንበብ ተነሳሽነት ሇማሳዯግ ጉሌህ አወንታዊ አስተዋፅኦ አሇው፤ከሚሌ ዴምዲሜ ሊይ ተዯርሷሌ፡፡የጥናቱን ግኝቶች መነሻ በማዴረግም ስነትምህርታዊ የመፌትሄ ሃሳቦች ተጠቁመዋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Ethiopian Languages and Literature - Amharic en_US
dc.title በአማርኛ ቋንቋ ዋና ሀሳብ የመሇየት ብሌሃት የአንብቦ መረዲት ችልታንና የማንበብ ተነሳሽነትን ሇማሳዯግ ያሇው አስተዋጽኦ፤ በሽናሽኛ አፌፇት የ዗ጠነኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record