dc.contributor.author | ጌጡ, ሣይህ | |
dc.date.accessioned | 2022-11-23T11:54:59Z | |
dc.date.available | 2022-11-23T11:54:59Z | |
dc.date.issued | 2015-09 | |
dc.identifier.uri | http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/14541 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናት “የሌቦሇዴ፣ የሙዚቃ እና የምስሌ ጋብቻ በሚሌ ርዕስ ተመስርቶ፣ በ ፌቅር እስከ መቃብር ረጅም ሌቦሇዴ፣ በ “ማር እስከ ጧፌ”ሙዚቃ እና የሙዚቃ ክሉፕ ሊይ የተወሰነ ነው፡፡ የጥናቱ ዋና ዓሊማ ፌቅር እስከ መቃብር ረጅም ሌቦሇዴ፣ በ “ማር እስከ ጧፌ” ሙዚቃ እና የሙዚቃ ምስሌ እንዳት ተሰናስል እንዯቀረበ በዝርዝር ማሳየት የሚሌ ሲሆን፣ የሽግግር ንዴፇ ሃሳብ (Adaptation theory) ዯግሞ የሶስቱን ጥበባት ሽግግር ምን እንዯሚመስሌ ሇመመርመሪያነት የተጠቀምኩበት ንዴፇ ሃሳብ ነው፡፡ ስሇጥበባቱ ያሇውን አጠቃሊይ ሁኔታ ከቤተ-መዛግብት፣ ከሙዚቃውና ከቪዱዮ ክሉፐ የተሰበሰቡ መረጃዎች በገሇፃና በሃተታ መንገዴ (Descriptive and Narrative method) እንዳት ተንሰሊስሇው እንዯቀረቡ በትንተና ተፇክረዋሌ፡፡ በጥበባቱ መካከሌ ያሇውን መስተጋብር ከንዴፇ ሃሳቡ አንፃር ሲመረመርና ሲተንተን የሚከተለት ውጤቶች የጥናቱ ግኝት ሇመሆን ችሇዋሌ፡፡ ሶስቱ ጥበባት በአግባቡ እርስ በእርሳቸው በሚዛመደበት መሌኩ በአግባቡ ተሰናስሇው የቀረቡ መሆኑ ተረጋግጧሌ፡፡ የሽግግር ዓይነቶቹ ዯግሞ የቃሌ በቃሌ/አንዴ በአንዴ ሽግግር (Literal Adaptation)፣ የውሰት/የመቀበሌ ሽግግር (Accullturated Adaptation) እና የማስተሊሇፌ ሽግግር (Intersecting Adaptation) ይሰኛለ፡፡ የሽግግር ስርዓቱ ተግባራዊ የተዯረገው ከመንገር ወዯ ማሳየት (Telling-Showing) በሚባሇው ዘዳ ሲሆን ይህም እንዱሳካ የርዕስና የገጸ ባህሪያቱ ውክሌናን የመጣጣም፤ ተመራጭ የሽግግር ዓይነት የመጠቀም፤ የቪዱዮ ክሉፕ አሰራር መርህን የመጠበቅ፣ ተመሌካችን/አዴማጭን ቀዴሞ የማውቅ፣ ታሪክን የመቀየር እንዱሁም የዴግግሞሸ ስሌት ተግባራዊ መዯረጉ በጥናቱ ተረጋግጧሌ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.subject | Ethiopian Languages and Literature - Amharic | en_US |
dc.title | የሌቦሇዴ፣ የሙዚቃና የምስሌ ጋብቻ በፌቅር እስከ መቃብር እና በ “ማር እስከ ጧፌ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |