BDU IR

የዴኅረ-ዘመናዊነት የሥነጽሐፌ መገሇጫዎች በ“ታሇ በእውነት ሥም” ረጅም ሌቦሇዴ

Show simple item record

dc.contributor.author ባንቹ, ታረቀኝ
dc.date.accessioned 2022-10-06T06:32:00Z
dc.date.available 2022-10-06T06:32:00Z
dc.date.issued 2022-09
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/14287
dc.description.abstract ይህ ጥናት “የዴኅረ-ዘመናዊነት የሥነጽሐፌ መገሇጫዎች በታሇ በእውነት ሥም” በሚሌ ርዕስ የተዯረገ ነው፡፡ ጥናቱ በ “ታሇ በእውነት ሥም ረጅም ሌቦሇዴ ሊይ የዴኅረ-ዘመናዊነት የሥነጽሐፌ መገሇጫዎችን ተንትኖ ማሳየት ነው” የሚሌ ዏቢይ ዓሊማ ቀርጾ ተከናውኗሌ። የጥናቱን ዓሊማ ከግብ ሇማዴረስ ዓሊማ ተኮር ናሙና፣ ቴክስት ትንተናን በመተንተኛ ዘዳነት እንዱሁም የዴኅረ-ዘመናዊነት የሥነጽሐፌ መገሇጫዎች በትንተና ንዴፇሃሳብነት ጥቅም ሊይ ውሇዋሌ፡፡ በትንተናው የማዯባሇቅ (Pastiche) ሥሌትን በመጠቀም በተሇያዩ ቀዯምት አሃድች የተስተዋለ ሃሳቦችንና ሥሌቶችን በአንዴ ጥራዝ ውስጥ በማሰባሰብ ቀዯምትና አዱሱን ሌማዴ የማስተሳሰርና ማዋሃዴ (merging of horizons past & present) የባህሌ ትውስታ (cultural memory) እንዯፇጠረ፣ የማዯባሇቅ ወይም የመዘነቅ ባህሪ “Compilation pastiche” እና የስሌት ማዯባሇቅ “stylistic pastiche” በሌቦሇደ እንዯተስተዋለ ተመሊክቷሌ፡፡ የተቃራኒዎች ውህዯት አያዎ (paradox of the union of opposites)፣ የዯራሲው ገሇሌተኝነት “authorial reticence”፣ እውናዊ መቼት (real world setting) እና ሇመግሇፅ አስቸጋሪ የሆኑ ምትሃቶች “irreducible element” በሌቦሇደ ውስጥ በሥፊት የተስተዋለ የምትሃታዊ እውነታ መገሇጫ እንዯሆኑ በትንተናው ተገሌጿሌ፡፡ በቀጥታ ጥቅስና ግሇገሇጻ ሥሌት በመጠቀም በይነአሃዲዊነት በሌቦሇደ ውስጥ በብዛት እንዯሚስተዋሌ ተተንትኗሌ፡፡ የበይነአሃዲዊነት ዏቢይ ዏሊማም ዋቢነት ወይም አስረጅነት እንዯሆነም ተገሌጿሌ፡፡ “ራስ ጽብረቃ”፣ “ስሇፇጠራ ፇጠራ”፣ ስሇዯራሲ/ገጣሚና ዴርሰት እንዱሁም የታሪክና ፇጠራ ምስቀሊ (Historiographic metafiction) በስፊት የተስተዋለ እንበሇ-ሌቦሇዲዊ ሥሌቶች እንዯሆኑ ተመሊክቷሌ፡፡፤ በነባር ወይም ቀዯምት ሥነጽሐፊዊ አሃድች፣ ዯራሲዎች፣ ዘውጎች እንዱሁም አስተሳሰብና አመክንዮዎች ሊይ ማሾፌ (mocking of previous work) እንዯሚስተዋሌ በትንተናው ተገሌጿሌ፡፡ ተራ “silly” ቃሊትን በቁም ነገር ውስጥ ማስረግና በላልች ገጸባህርያት ትዕይነቶች ሊይ ትዝብትን በመፌጠር የሚዯረግ ጨዋታ የሌቦሇደ ታሪክ ዋና ክፌልች እንዯሆኑ ተተንትኗሌ፡፡ ስሇሆነም አሇማየሁ ገሊጋይ በታሇ በእውነት ሥም ውስጥ የዴኅረ-ዘመናዊነት የሥነጽሐፌ መገሇጫዎችን በስፊት ተጠቅሟሌ ብል ማጠቃሇሌ ይቻሊሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Ethiopian Languages and Literature - Amharic en_US
dc.title የዴኅረ-ዘመናዊነት የሥነጽሐፌ መገሇጫዎች በ“ታሇ በእውነት ሥም” ረጅም ሌቦሇዴ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record