BDU IR

አንብቦ በመረዳት ሂደት የአያያዦች ሚና ምንድን ነዉ

Show simple item record

dc.contributor.author ቀለብ, መልካሙ
dc.date.accessioned 2022-08-11T08:04:21Z
dc.date.available 2022-08-11T08:04:21Z
dc.date.issued 1994-05
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/13929
dc.description.abstract የዚህ ጥናት አላማ አንብቦ በመረዳት ሂደት የአያያዦች መመርመር ነዉ በዚህም መሰረት አንብቦ በመረዳልት ሂደት በርግጥ አያያዦች ሚና አላቸዉን በአንድ ቴክስት ዉስጥ የአያያዦች መኖር ወይም አለመኖር በተማሪዎች አንብቦ መረዳት ችሎታ ላይ የሚያመጠዉ ወይም የሚያስከትለዉ ተጽዕኖ አለን አንብቦ መረዳትን ለማፍጠን አያያዦች ጠቀሜታ አላቸዉን የሚሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ በ1994 ዓ.ም በግዮን ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ትምህርታቸዉን ከሚከታተሉት 750 ተማሪዎች መካከል 90 የሚሆኑ ተማሪዎች /አንድን ክፍል-ክፍል-ሲ/በእጣ ናሙና ለተጠኝነት ተመርጠዋል አንብቦ በመረዳት ሂደት የአያያዦችን ሚና ለመመርመር አያያዦች ያሉበትንና አያያዦች አልባ /የሌሉበት/ ፈተናዎች ለተጠኝዎች ከታደላቸዉ በኋላ መረጃዉ በአጥኝዉ ተሰብስቧል ከመረጃዉ የተገኘዉ ዉጤትም በከፍተኛ መካከለኛና ዝቅተኛ በሚሉት ደረጃዎችና በአማካኝ ዉጤትና በመደበኛ ልይይት ተነጻጽሯል በንጽጽሩም መስረት ከፍተኛ የሆነ ዉጤት ልዩነት ታይቷል ይህ ልዩነታቸዉን ልዩነትን በሚያሳይ ስለታዊ ቀመር t-test ተሰልቶ አስተማመኝ ሆኗል ከዚህ በተጨማሪም አያያዦች ያሉበትንና አያያዦችን አልባ /የሌሉትን /ፈተናዎች መካከል ያለዉን ዝምድና ለመለካት ዝምድናን የሚያሳይ ስሌት correlation coefficient ተሰልቶ ዝምድናቸዉ በጣም ዝቅተኛ እንደሆነ የተገኘዉ ዉጤት አመላክቷል የጥናቱ ዉጤት መሰረት በማድረግም የተደረሰበትን መደምደሚያ አንብቦ በመረዳት ሂደት አያያዦች ከፍተኛ የሆነ ጠቀሜታ እንዳለዉ ነዉ ስለዚህ የቋንቋ መምህራን አንብቦ በመረዳት ሂደት የአያያዦችን ሚና ተገንዝበዉ ተማሪዎች በንባብ ትምህርት ጊዜ ትኩረት እንዲያደርጉ ቢያስገነዝቧቸዉ መልካም እንደሆነ አጥኝዉ ይጠቁማል en_US
dc.language.iso en en_US
dc.subject አማርኛ en_US
dc.title አንብቦ በመረዳት ሂደት የአያያዦች ሚና ምንድን ነዉ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record