BDU IR

ግብመጣሌ በአማርኛ ቋንቋ የመፃፌ ክሂሌን በማጎሌበት ረገዴ ያሇው ሚና፡- በ11ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author ጸዳለ, ሙለጌታ
dc.date.accessioned 2022-05-24T06:57:14Z
dc.date.available 2022-05-24T06:57:14Z
dc.date.issued 2013-06
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/13697
dc.description.abstract የጥናቱ አሊማ ግብ የመጣሌ ብሌሃት የመጻፌ ክሂሌን በማጎሌበት ረገዴ ያሇውን ሚና መፇተሽ ነው፡፡በጥናቱም ባሇ 2 ቡዴን ፌትነት መሰሌ ንዴፌ ተግባራዊ ሁኗሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በአዊ ብሄረሰብ አስተዲዯር ዞን በአዱስ ቅዲም አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤት በ2013 ዓ.ም በ11ኛ ክፌሌ ትምህርታቸውን በመከታተሌ ሊይ ያለ በ14 መማሪያ ክፌሌ ከሚገኙ ወንዴ 374 ሴት 442 በዴምሩ 816 ተማሪዎች መካከሌ በእጣ ንሞና ዘዳ የተመረጡ በ2 መማሪያ ክፌልች የሚገኙ ወንዴ 37 ሴት 46 በዴምሩ 83 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ናቸው፡፡ በመሆኑም የሙከራ ቡዴንና የቁጥጥር ቡዴን በማዴረግ የመጻፌ ክሂሌ ትምህርትን በ6 ሳምንታት ሇ12 ክፌሇጊዜያት ተምረዋሌ፡፡ የጥናቱን አሊማ ከግብ ሇማዴረስም ቅዴመትምህርትና ዴህረትምህርት የመጻፌ ክሂሌ መሇኪያ ፇተና በመፇተን መረጃው ተሰብስቧሌ፡፡መረጃውም በአማካይ ውጤት፣በመዯበኛ ሌይይት፣በባእዴ ናሙና ቲ-ቴስት ተሰሌቶ ተተንትኗሌ፡፡ በውጤት ትንተናው መሰረትም ያሇ ግብመጣሌ ብሌሃት በተሇመዯው መንገዴ መጻፌን ከተማሩት ተማሪዎች ይሌቅ በግብመጣሌ ብሌሃት የተማሩት በመጻፌ ችልታቸው ጉሌህ (t(81)=-2.119፣p=0.037) መሻሻሌ እንዲሳዩ ጥናቱ አመሊክቷሌ፡፡ የተጽእኖ ዯረጃውም(effect size)መካከሇኛ ሆኖ (cohen’s d=0.46) ተገኝቷሌ፡፡ ከዚህ በመነሳትም በአማርኛ ቋንቋ ግብበመጣሌብሌሃት መጻፌን መማር የመጻፌ ክሂሌን ያሻሽሊሌ ወዯሚሌ ዴምዲሜ ተዯርሷሌ፡፡ ከግኝቱ በመነሳትም የመፌትሄ ሃሳቦች ቀርበዋሌ፤የወዯፉት የምርምር አቅጣጫዎችም ተጠቁመዋሌ፡፡ en_US
dc.subject -አማርኛ en_US
dc.title ግብመጣሌ በአማርኛ ቋንቋ የመፃፌ ክሂሌን በማጎሌበት ረገዴ ያሇው ሚና፡- በ11ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record