BDU IR

ዴብቅ ባሕሪያት እና የተጨቆኑ ፌሊጎቶች ሥነ-ሌቦናዊ ንባብ በቅበሊ

Show simple item record

dc.contributor.author ኢዩኤሌ, እንዯሻው
dc.date.accessioned 2022-05-24T06:43:54Z
dc.date.available 2022-05-24T06:43:54Z
dc.date.issued 2010-06
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/13696
dc.description.abstract ሥነ ጽሐፌ ትኩረት የማያዯርግበት ሰብአዊ ጉዲይ ባይኖርም፣ ከሥነ ሌቡና ጋር ይበሌጥ የተሣሠረበት መንታ ገጽታ አሇው፡፡ በተሇይም ከ20ኛው ክፌሇ ዘመን ወዱህ የዯራስያኑ ትኩረት ከውጫዊው አካባቢያዊ ሕይወት ወዯ ውስጣዊው የሰው ሌጅ ሌቡናዊ ማንነት ትኩረት እያዯረገ መምጣቱ ሥነ ሌቡናን ዓቢይ ጭብጣዊ ጉዲይ ሲያዯርገው፣ የኂስ መንገዴ ሆኖ ሥነ ጽሐፌን መፇከሩ፣ ማበሌፀጉ ዯግሞ ላሊው ገጽታው ነው፡፡ ይህ ጥናት ሥነ ሌቡናዊ ንባብ በቅበሊ ሌቦሇዴ ሊይ በሚሌ የተዯረገ ነው፡፡ የሲግመንዴ ፌሮይዴን ትንታኔ ሥነሌቡና መነሻው አዴርጎ በረቀቀው የትንታኔ ሥነ ሌቡና ኂስ መነጽርነት ቅበሊ ሌቦሇዴን የመተንተን ዓሊማ ያሇው ይህ ጥናት፣ ገሊጭ የምርምር ዘዳን በመጠቀም ዓይነታዊ ትንተናን በስሌትነት ጥቅም ሊይ አውሎሌ፡፡ ፌሮይዴ ያዋቀራቸው የኢንቁ ሌቡና ዕዴገታዊ ተፅዕኖዎችና የሳይኮ ሴክሹዋሌ እስቦችም የትንታኔው መፇተሻ ንዴፇ ሏሳባዊ መሠረቶች ሆነዋሌ፡፡ በዚህ ንዴፇ ሏሳብ ሲፇተሽም የቅበሊ ሌቦሇዴ ገጸ ባህርያት በአመዛኙ ተፇቃሪን በመግዯሌ መሇያየትን ዴሌ ሇመንሳት የሚጥሩ፣ ሇራስ ዝቅ ያሇ ግምት በመስጠት ሥነ ሌቡናዊ ቀውስ የሚቸገሩ፣ ራሳቸውን በማሰቃየት የሚረኩ፣ የኦዱፏስ ምስቅሌቅሌ ተፅዕኖ የሚስተዋሌባቸውና ከሥጋ ዘመዴ በመፊቀር የተጠመደ ሆነው ተገኝተዋሌ፡፡ እንዯስካር ስዴብና ሏሜት የመሳሰለ የተቋቁሞ .ስሌቶችም የኢንቁ ሌቡና ተፅዕኖ መገሇጫና የእውነታ መዯበቂያ ሆነው መቅረባቸውን ጥናቱ አረጋግጧሌ፡፡ በአጠቃሊይም የቅበሊ ገጸ ባህርያት የሌጅነት ተጋሌጦ በኋሇኛው ዘመን ሕይወታቸው ውስጥ ጉሌህ ተፅዕኖውን ያሳረፇባቸው፣ በማጣት፣ መገፊትና መሇየት ፌርሃት ሇሥነ ሌቡናዊ ቀውስ የተዲረገ ሰብእና ያሊቸው መሆኑን በጥናቱ ሇማየት ተችሎሌ፡፡ ነው ብል ማጠቃሇሌ ይቻሊሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject አማርኛ en_US
dc.title ዴብቅ ባሕሪያት እና የተጨቆኑ ፌሊጎቶች ሥነ-ሌቦናዊ ንባብ በቅበሊ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record