BDU IR

የተረክ ጊዜ ትንተና በ በፌቅር ሥም እና ታሇረጅም ሌቦሇድች

Show simple item record

dc.contributor.author አምባቸው ንጉሡ ገ/ሥሊሴ
dc.date.accessioned 2021-10-27T05:38:17Z
dc.date.available 2021-10-27T05:38:17Z
dc.date.issued 2021-10-27
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/12884
dc.description.abstract ይህ ጥናት የተረክ ጊዜ በ በፌቅር ሥም እና ታሇ ረጅም ሌቦሇድች በሚሌ ርዕስ የተሰራ ነው፡፡ መጽሏፍቹ በዯራሲ ዓሇማየሁ ገሊጋይ የተጻፈ ተከታታይ ሌቦሇድች ሲሆኑ በፌቅር ሥም (2009 ዓ.ም) ታሇ (በዕውነት ሥም) (2011ዓ.ም) ታትመው ሇንባብ የበቁ ናቸው፡፡ የጥናቱ ትኩረት የሆነው የተረክ ጊዜ ከሥነ-ተረክ ንዯፇሀሳቦች አንደ ክፊይ ሲሆን በውስጡ ሦስት ዋናዋና የተረክ ጊዜ መከሰቻዎችን ይይዛሌ፡፡ እነሱም ኹነታዊ የጊዜ ቅዯም ተከተሌ፣ዴግግሞሽ እና ኹነታዊ የጊዜ ቆይታ ሲሆኑ በውስጣቸውም ላልች ንዐሳን የተረክ ጊዜ መከሰቻዎችን የሚዙ ናቸው፡፡ ጥናቱ ገሊጭ የምርምር ዘዳን የተጠቀመ ሲሆን አይነታዊ የመተንተኛ ስሌትን ተግባራዊ አዴርጓሌ፡፡ በመሆኑም ሇጥናት የተመረጡትን ቴክስቶችን፣የተሇያዩ የተረክ ጊዜን የሚመሇከቱ መጽሃፍችን እና ጥናቶችን በማንበብ ጥሌቅ ትንተና ሇመስጠት ተሞከሯሌ፡፡ በዚህም ሂዯት በፌቅር ሥም እና ታሇ (በዕውነት ሥም) ሊይ ያሇውን “ታሇ” የተባሇውን ዋና ገጸባህሪ ተከትል የሚፇጸሙ ኹነቶችና ዴርጊቶችን ከተረክ ጊዜ አንጻር የተቀናጁበትን ሁኔታ ሇመተንተን የተሞከረ ሲሆን በተጨማሪም የተረክ ጊዜ አጠቃቀም ዘዳው ሇዴርሰቶቹ ያበረከተውን ኪናዊ ፊይዲ ሇመመርመር ጥረት ተዯርጓሌ፡፡በጥናቱ ሇማሳየት እንዯተሞከረው የዴርሰቶቹ ዋና ገጸባህሪ የሆነውን “ታሇ”ን የተዋወቅነው በሌጅነቱ ከስባት እህቶቹ ውስጥ ብቸኛ ወንዴ ሌጅ በመሆኑ ብርቅዬ እና ቤተሰቡ ሁለ የሚንከባከቡት ሁኖ ነበር፡፡ ነገር ግን የዴርሰቶቹ የተረክ ጊዜ አጠቃቀም የተዋጣሇት በመሆኑ አንባቢን ወዯኋሊ በመመሇስ፣ወዯፉት ጥቁምታ በመስጠት፣ትረካውን እና ታሪኩን በማፌጠን ወይም በማዘግየት፣ሲያስፇሌግ በመዝሇሌ እንዱሁም በመዯጋገም እና በማጠቃሇሌ የዴርሰቶቹን ዏብይ እና ንዐሳን ጭብጦች በቀሊለ ሳያሰሇች በማስተሊሇፈ ካበረከተው ኪናዊ ተቀሜታ በተጨማሪ ግብመችነቱንም ከፌተኛ እንዲዯረገው በጥናቱ ሇማሳየት ተሞክሯሌ፡፡ በላሊ በኩሌ “ታሇ” የዴርሰቶቹ ዋና ገጸባህሪ በመሆኑ አስተዲዯጉን፣ ማሀበራዊ ሁኔታውን ፣ስነሌቦናዊሁኔታውን፣ አመሇካከቱን እና መሰሌ ጉዲዮቹን በሰፉው እንዴናውቅ ከመዯረጉ በተጨማሪ ላልች ንዐሳን ገጸባህሪዎችን ማሇትም የታሇን እናት አባቶች ፣እህቶቹና ሻንበሌ ጠናጋሻውን፣ ሲፇንን እና የላልችን ስብዕና እና መሰሌ ጉዲያቸውን ሁለ በሁሇት መጽሏፍች ብቻ ሇማስረዲት ያስቻሇው የተረክ ጊዜ አጠቃቀም ስሌቱ መሆኑን በጥናቱ ሇማሳየጥ ተሞክሯሌ፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject አማርኛ- en_US
dc.title የተረክ ጊዜ ትንተና በ በፌቅር ሥም እና ታሇረጅም ሌቦሇድች en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record