BDU IR

ቅዴመዕይታዊ የማንበብ ብሌሃት (Previewing Strategy) የተማሪዎችን የአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዲት ችልታና የማንበብ ተነሳሽነት ሇማሳዯግ ያሇው አስተዋጽኦ፤ በዘጠነኛ ክፍሌ ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author በተስፊዬ ተመስገን
dc.date.accessioned 2021-09-22T13:00:37Z
dc.date.available 2021-09-22T13:00:37Z
dc.date.issued 2021-09-22
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/12639
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዓሊማ ቅዴመዕይታዊ የማንበብ ብሌሃት የተማሪዎችን የአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዲት ችልታና የማንበብ ተነሳሽነት ሇማሳዯግ ያሇውን አስተዋጽኦ መመርመር ነበር፤ የጥናቱ ተሳታፉዎች በቤኒሻንጉሌ ክሌሌ ካማሽ ዞን ሰዲሌ ወረዲ ውስጥ የሚገኘው ዱዛ ከፍተኛ ሁሇተኛ ዯረጃና መሰናድ ትምህርትቤት በ2013 ትምህርት ዘመን በአዯኛው ወሰነ ትምህርት ዘጠነኛ ክፍሌ ተመዝግበው በመማር ሊይ ከሚገኙ ስዴስት የዘጠነኛ ክፍሌ መማሪያ ክፍልች መካከሌ በቀሊሌ ዕጣ በተመረጡ ሁሇት (33.3%) የመማሪያ ክፍልች የሚማሩ ተማሪዎች ነበሩ፡፡ ጥናቱ ፍትነትመሰሌ (Quasi-experimental) ሲሆን፣ ቅዴመትምህርትና ዴህረትምህርት ባሇቁጥጥር ቡዴን የምርምር ንዴፍን (Control groups pre-test and post-test design) የተከተሇ ነበር፡፡ የፍተነቱ ቡዴን ተሳታፉዎች (30 ተማሪዎች) በቅዴመዕይታዊ የማንበብ ብሌሃት፣ የቁጥጥሩ ቡዴን ተሳታፉዎች (30 ተማሪዎች) ዯግሞ በክፍሌ ዯረጃው የመምህር መምሪያና የተማሪ መጽሀፍ በተመሇከቱት የመማሪያ ተግባራት መሰረት አንብቦ የመረዲት ትምህርት ሇስዴስት ክፍሇጊዜያት (በስምንት ሳምንት) ተምረዋሌ፡፡ ቅዴመትምህርትና ዴህረትምህርት መጠናዊ መረጃዎች አንብቦ የመረዲት ፇተና እና የማንበብ ተነሳሽነት የጽሁፍ መጠይቅ ከሁሇቱም ቡዴኖች ተሰብስበዋሌ፡፡ አንብቦ የመረዲት ችልታና የማንበብ ተነሳሽነት መረጃዎች በነጻ ናሙና ቲ-ቴስት ተፇትሸዋሌ፤ የነጻ ናሙና ቲ-ቴስትን መሰረት በማዴረግ የዴህረትምህርት መጠናዊ መረጃዎች ውጤቶች እንዲመሊከቱት፣ አንብቦ በመረዲት ችልታ አኳያ የተገኘው ውጤትም t (58) = 50.952, P = .011, d = 0.68) በሁሇቱ ቡዴኖች መካከሌ የፍትነቱ ቡዴን በሌጦ ጉሌህ ሌዩነት መኖሩን አሳይቷሌ። በማንበብ ተነሳሽነት ረገዴ የተገኘው ውጤትም t (51.192) = 3.196, P = .002, d = 0.82) እንዱሁ በፍትነቱ ቡዴንና በቁጥጥሩ ቡዴን የጥናቱ ተሳታፉዎች መካከሌ ጉሌህ ስታትስቲክሳዊ የማንበብ ተነሳሽነት እንዲሇ (የፍትነት ቡዴኑ በሌጦ) አረጋግጧሌ። ከዚህም ቅዴመዕይታዊ የማንበብ ብሌሃት የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ችልታና የማንበብ ተነሳሽነት ሇማሳዯግ ጉሌህ አወንታዊ አስተዋጽኦ አሇው፤ ከሚሌ ዴምዲሜ ሊይ ተዯርሷሌ፡፡ የጥናቱን ግኝቶች መነሻ በማዴረግም ስነትምህርታዊ የመፍትሔ ሃሳቦች ቀርበዋሌ፤ የወዯፉት የምርምር አቅጣጫዎችም በምዕራፍ አምስት መጨረሻ ሊይ ተጠቁመዋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject አማርኛ- en_US
dc.title ቅዴመዕይታዊ የማንበብ ብሌሃት (Previewing Strategy) የተማሪዎችን የአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዲት ችልታና የማንበብ ተነሳሽነት ሇማሳዯግ ያሇው አስተዋጽኦ፤ በዘጠነኛ ክፍሌ ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record