BDU IR

የራስመር መማር ብሌሃቶች (Self-regulated learning strategies) አንብቦ የመረዲት ችልታን፣ የማንበብ ተነሳሽነትንና የብሌሃቶችን አጠቃቀም የማሳዯግ ሚና፤ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሰባተኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author ዳርገው, ታደሰ
dc.date.accessioned 2021-02-09T07:30:52Z
dc.date.available 2021-02-09T07:30:52Z
dc.date.issued 2021-02-08
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/11867
dc.description.abstract የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ በራስመር መማር ብሌሃቶች ማንበብን መማር በተማሪዎች የአንብቦ መረዲት ችልታ፣ የማንበብ ተነሳሽነትና የብሌሃቶች አጠቃቀም ችልታ የማሳዯግ ሚና መመርመር ነው፡፡ ዓሊማውን ሇማሳካትም ፌትነትመሰሌ የጥናት ንዴፌ ተግባራዊ የተዯረገ ሲሆን፣ በራስመር መማር ብሌሃቶችና በተሇመዯውና ማንበብን የማስተማሪያ ትምህርት ዗ዳዎች ሁሇት የሙከራ ቡዴኖችና ሁሇት የቁጥጥር ቡዴኖች ተሇያይተው የአንብቦ መረዲት ትምህርትን ሇ15 ሳምንታት ሇ15 ክፌሇጊዛያት (አንዴ ክፌሇጊዛ 45 ዯቂቃ ነው) እንዱማሩ ተዯርጓሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎችም በጎንዯር ከተማ አስተዲዯር በሌዑሌ አሇማሁ ቴዎዴሮስ አንዯኛ ዯረጃ ትምህርትቤት በ2011 ዓ.ም በመማር ሊይ ከነበሩ ሰባት የሰባተኛ ክፌሌ መማሪያ ክፌልች ውስጥ በተራ እጣ ንሞና ዗ዳ የተመረጡ አራት መማሪያ ክፌልች ማሇትም፣ በሙከራው ቡዴን አንዴ 66፣ በሙከራው ቡዴን ሁሇት 65፣ በቁጥጥሩ ቡዴን አንዴ 64 እና በቁጥጥሩ ቡዴን ሁሇት 62 በጥቅለ 257 ተማሪዎች ናቸው፡፡ የሙከራው ቡዴን አንዴና የቁጥጥሩ ቡዴን አንዴ ቅዴመትምህርት አንብቦ የመረዲት ፇተና፣ የማንበብ ተነሳሽነትና የብሌሃቶች አጠቃቀም የፅሁፌ መጠይቆችን ሞሌተዋሌ፡፡ በዴህረትምህርት አራቱም ቡዴኖች አንብቦ የመረዲት ፇተና፣ የማንበብ ተነሳሽነትና የብሌሃቶች አጠቃቀም የፅሁፌ መጠይቅ ሞሌተዋሌ፡፡ ከተሳታፉዎቹ በቅዴመትምህርትና በዴህረትምህርት ፇተናና መጠይቆች የተሰበሰቡት መረጃዎች በአማካይ ውጤት፣ በመዯበኛ ሌይይትና በሌይይት ትንተና በባሇሁሇት ፊክተር የባዕዴ ሌይይት ትንተና (2X2 two way ANOVA) ዗ዳዎች ተሰሌተው ተተንትነዋሌ፡፡ የጥናቱ ግኝቶች እንዲመሊከቱትም በተሇመዯው ማንበብን የማስተማር ትምህርት ዗ዳ ከተማሩት ሁሇቱ የቁጥጥሩ ቡዴን ተማሪዎች ይሌቅ በራስመር መማር ብሌሃቶች ብሌሃቶች ማንበብን የተማሩት ሁሇቱ የሙከራው ቡዴኖች በአንብቦ መረዲት ውጤታቸው፣ በማንበብ ተነሳሽነታቸውና በብሌሃቶች አጠቃቀም ጉሌህ መሻሻሌ አሳይተዋሌ፡፡ ከጥናቱ ግኝቶች በመነሳትም በራስመር መማር ብሌሃቶች ማንበብን መማር የተማሪዎችን የአንብቦ መረዲት ውጤት፣ የማንበብ ተነሳሽነትና የብሌሃቶች አጠቃቀም ያሻሽሊሌ ወዯሚሌ ዴምዲሜ ተዯርሷሌ፡፡ ከጥናቱ ግኝቶች በመነሳትም ምርምራዊ፣ ስነትምህርታዊና ንዴፇሃሳባዊ የመፌትሄ ሀሳቦች ተጠቁመዋሌ፤ የወዯፉት የምርምር አቅጣጫዎችም ተመሊክተዋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Ethiopian Languages and Literature - Amharic en_US
dc.title የራስመር መማር ብሌሃቶች (Self-regulated learning strategies) አንብቦ የመረዲት ችልታን፣ የማንበብ ተነሳሽነትንና የብሌሃቶችን አጠቃቀም የማሳዯግ ሚና፤ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሰባተኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record