BDU IR

ሌዕሇአዕምሯዊ የማንበብ ብሌሃቶች (Metacognitive Reading Strategies) አንብቦ የመረዲትንና በጥሌቀት የማንበብን ችልታ የማጎሌበት አስተዋፅኦ፤ በሰባተኛ ክፌሌ አማርኛ አፌፇት ተማሪዎች ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author በሰልሜ ዘውዴዓሇም ረታ
dc.date.accessioned 2020-11-24T07:45:36Z
dc.date.available 2020-11-24T07:45:36Z
dc.date.issued 2020-11-11
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/11619
dc.description.abstract የጥናቱ ዋና አሊማ ሌዕሇአዕምሯዊ የማንበብ ብሌሃቶች አንብቦ የመረዲትንና በጥሌቀት የማንበብን ችልታ የማጎሌበት አስዋፅኦ መፇተሽ ነው፡፡ ጥናቱ ፌትነትመሰሌ ቅዴመትምህርትና ዴህረትምህርት ባሇቁጥጥር ቡዴን የምርምር ስሌትን የተከተሇ ነው፡፡ የፌትነቱ ቡዴን በሌዕሇአዕምሯዊ የማንበብ ብሌሃቶች፣ የቁጥጥሩ ቡዴን ዯግሞ በመምህሩ መምሪያና በተማሪው መጽሏፌ ሊይ በተመሇከተው መንገዴ አንብቦ መረዲትን ሇ12 ክፌሇጊዜያት ተምረዋሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በባህርዲር ከተማ በቁሌቋሌ ሜዲ የመጀመሪያ ዯረጃ ትምህርትቤት በ2011 ዓ.ም በመማር ሊይ ከሚገኙ ሦስት የመማሪያ ክፌልች መካከሌ በቀሊሌ የዕጣ ንሞና ዘዳ በተመረጡ ሁሇት የመማሪያ ክፌልች ይማሩ የነበሩ 94 ተማሪዎች ናቸው፡፡ የቅዴመትምህርትና ዴኅረትምህርት መጠናዊ መረጃዎች አንብቦ በመረዲት ፇተናና በጥሌቀት በማንበብ ፇተና፣ አይነታዊ መረጃዎች (ከፌትነቱ ቡዴን ተሳታፉዎች ብቻ) በቡዴንተኮር ውይይት ተሰብስበዋሌ፡፡ አንብቦ የመረዲት ችልታና በጥሌቀት የማንበብ ችልታ መረጃዎች የቤንፋሮኒ የጉሌህነት ማስተካከያ ስላትን (P=.025) መሰረት በማዴረግ በባሇብዙ ተሊውጦ ሌይይት (multivariate analysis of variance)፣ የቡዴንተኮር ውይይት መረጃዎች ዯግሞ በጭብጥ ትንተና (thematic analysis) ተተንትነዋሌ፡፡ የዴኅረትምህርት መጠናዊ መረጃዎች ውጤቶች እንዲመሇከቱት፣ አንብቦ በመረዲት ችልታ (p = .001, partial η 2 = .406) እና በጥሌቀት በማንበብ ችልታ (p = .001, partial η 2 = .515) የፌትነቱ ቡዴን ተሳታፉዎች ከቁጥጥሩ ቡዴን ተሳታፉዎች በሌጠው ጉሌህ መሻሻሌ አሳይተዋሌ፡፡ የቡዴንተኮር ውይይት የተገኙት መረጃዎችም የመጠናዊ መረጃዎችን ውጤቶች የሚያጠናክሩ ሆነዋሌ፡፡ በዚህም መሰረት በሌዕሇአዕምሯዊ የማንበብ ብሌሃቶች ማንበብን ማስተማር አንብቦ የመረዲት ችልታንና በጥሌቀት የማንበብ ችልታን ሇማሳዯግ አስተዋጽኦ አሇው፤ ከሚሌ መዯምዯሚያ ሊይ ተዯርሷሌ፡፡ ይህን መሰረት በማዴረግም ብሌሃቶቹን መተግበር እንዱቻሌ ሇአማርኛ ቋንቋ መምህራንና ሇተማሪዎች ስሌጠና መስጠት አስፇሊጊ እንዯሆነ ተጠቁሟሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject አማርኛ- en_US
dc.title ሌዕሇአዕምሯዊ የማንበብ ብሌሃቶች (Metacognitive Reading Strategies) አንብቦ የመረዲትንና በጥሌቀት የማንበብን ችልታ የማጎሌበት አስተዋፅኦ፤ በሰባተኛ ክፌሌ አማርኛ አፌፇት ተማሪዎች ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record