BDU IR

የህሌውናዊነት ጭብጦች በአዲም ረታ አፌ ውስጥ

Show simple item record

dc.contributor.author መንበሩ ክበር ተመስገን
dc.date.accessioned 2020-11-24T07:34:36Z
dc.date.available 2020-11-24T07:34:36Z
dc.date.issued 2020-11-11
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/11618
dc.description.abstract ይህ ጥናት፣ ሇምርምር በተመረጠው አፌ (2010) ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ የቀረቡ የነገረህሊዌ ጭብጦች ምን ምን እንዯሆኑ በመሇየት እና ተንትኖ በማሳየት ሌቦሇደ ከነገረህሊዌ ፌሌስፌና ጋር ያሇውን ግንኙነት ሇመግሇጥ የተዯረገ ሙከራ ነው፡፡ ይህን ጉዲይ ሇማጥናት ምክንያት የሆነው ዯግሞ፣ ሇምርምር በተመረጠው ረጅም ሌቦሇዴ ናሙናነት የነገረህሊዌ ፌሌስፌና ከሥነጽሐፌ በተሇይም ከአማርኛ ሥነጽሐፌ ጋር ያሇውን ተዚምድ አጉሌቶ ሇማሳየት አብዜቶ መሻት ነው፡፡ እነዙህ የህሌውናዊነት ጭብጦች ከራሱ ከነገረህሊዌ ፌሌስፌና የሚመነጩ በመሆናቸው፣ ይህን ፌሌስፌና በመተንተኛ ስሌትነት ተጠቅሟሌ፡፡ በዙህ መሠረት ሇምርምር በተመረጠው አፌ ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ ባለት ገፀ ባህርያት ህሊዌ ወስጥ ተመሊሌሰው የተከሰቱ አምስት ዋና ዋና የህሌውና ጭብጦች (ነጻነት እና ኃሊፉነት፣ ኦናነት፣ ሁኔታዊነት፣ የርእይ መነጠቅ እና ቀቢጸተስፊ) ተሇይተው እና በነገረህሊዌ ፌሌስፌና መተርጎሚያነት ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ ከዙሁ ጋር ተያይዝ፣ እነዙህ የነገረህሊዌ ጭብጦች ያሊቸው የእርስ በእርስ መስተጋብር ምን እንዯሚመስሌ እና ከእንዳት አይነት ዓውዴ እንዯሚቀደ እንዯዙሁም የቀረቡበትን የትረካ መዋቅር ስሌት ሇማሳየት ተሞክሯሌ፡፡ በዙህ መሠረት፣ በዙህ ሌቦሇዴ ውስጥ ነጻነት ከነጻነት እጦት ትይዩ የቀረበ ሲሆን አንዲንድቹ ገፀ ሰዎች እራሳቸውን ሲፇጥሩ ላልቹ ዯግሞ በተቀዯዯሊቸው ቦይ ብቻ እንዱፇሱ ተዯርገው ቀርበዋሌ፡፡ በኋሊም እነዙህ ነጻ ገፀ ባህርያት በህይወት ጉዞቸው ወቅት እራሳቸውን እንዯተጣለ አዴርገው ይቆጥራለ፡፡ በዙህ ጊዛ ዯግሞ ካሊስፇሊጊ ብቸኝነት ወይም ኦናነት ውስጥ ይገባለ፡፡ እነዙህ ገፀ ባህርያት የቱንም ያህሌ ነጻ ቢሆኑ ከማህበረሰባቸው የሚቀደት ኑባሬም አሊቸው፤ በዙህ ምክንያትም ሁኔታዊ ይሆናለ፡፡ ከዙህ በተጨማሪ በዙህ ሌቦሇዴ ውስጥ የቀረቡት ገፀ ሰዎች ሙለ ሇሙለ ሉባሌ በሚችሌ መሌኩ ያሰቡት፣ የተመኙት፣ ያቀደት አሌሳካ ይሊቸዋሌ፤ ወይም ርእያቸውን በተሇያዩ ምክንያቶች ይነጠቃለ፡፡ በመጨረሻም አንዲንድቹ ከተስፊ መቁረጥ አ዗ቅት ውስጥ ይ዗ፇቃለ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject አማርኛ- en_US
dc.title የህሌውናዊነት ጭብጦች በአዲም ረታ አፌ ውስጥ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record