BDU IR

ሚታዊ ጉዝ እና ፌሇጋ በእመጓ ሌቦሇዴ

Show simple item record

dc.contributor.author ሙለአዲም ታምሩ
dc.date.accessioned 2020-11-12T08:22:23Z
dc.date.available 2020-11-12T08:22:23Z
dc.date.issued 2020-11-12
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/11592
dc.description.abstract ይህ ጥናት ሚታዊ ጉዝ እና ፌሇጋ በእመጓ ሌቦሇዴ በሚሌ ርዕስ የተዯረገ ሲሆን ዋና ዓሊማው በተመረጠው ሌቦሇዴ ሚታዊ ጉዝ እና ፌሇጋ እንዳት እንዯተገሇጸ ማሳየት ነው፡፡ የጉዝ ምዕራፍች፣ የጉዝ ዓይነቶች፣ የፌሇጋ ምዕራፍች፣ የፌሇጋ ዓይነቶች፣ የሚታዊ ጉዝና ፌሇጋ የመጨረሻ ዓሊማ ምንነትን ማሳየት የጥናቱ ዜርዜር ዓሊማዎች ናቸው፡፡ አጥኘው እነዙህን ዓሊማዎች ሇማሳካት የተጠቀመው የመተንተኛ ዗ዳ ዯግሞ መዋቅራዊ የትንተና ስሌት ነው፡፡ የመዋቅራዊ የትንተና ስሌትን በመጠቀም በሌቦሇደ ውስጥ ሚታዊ ጉዝ እና ፌሇጋ እንዳት እንዯተገሇጹ ሇማሳየት በሌቦሇደ ውስጥ ትረካዎችን በማውጣት በትንተና ተመሌክቷሌ፡፡ በሌቦሇደ መሇየት፣ መዜሇቅ እና መመሇስ የሚለ ሚታዊ የጉዝ ምዕራፍች መኖራቸው ተገሌጿሌ፡፡ እንዱሁም ውጫዊ እና ውስጣዊ የጉዝ ዓይነቶች በሌቦሇደ ውስጥ የተገሇጹበት ሁኔታ ተተንትኗሌ፡፡ እንዯ ጉዝ ሁለ ሚታዊ ፌሇጋው መሇየት፣ መዜሇቅና መመሇስ የሚለ የፌሇጋ ምዕራፍች የተከተሇ መሆኑም በትንተና ተብራርቷሌ፡፡ በተጨማሪም በሌቦሇደ ውስጥ መሪው ገጸ ባሔርይ ሲሳይ መሆኑንና በሲሳይ አማካኝነት የፌሇጋ ዓይነቶች የሚጨበጡ እና ረቂቅ መሆናቸው ተመሌክቷሌ፡፡ ቅደሱ ጽዋ ተጨባጭ የፌሇጋ ዓይነት ሲሆን ንስሏ፣ ማንነት፣ መንፇሳዊነት፣ እምነት፣ እናት ሀገር/ የቃሌ ኪዲን ርስት፣ ትውሌዴ፣ ርዕዮተ ዓሇም፣ ራስን (Self) ፌሇጋ የመሳሰለት በረቂቅነት የሚፇሇጉ መሆናቸውን በትንተና ሇማየሳት ተሞክሯሌ፡፡ እንዱሁም በሌቦሇደ የሚታዊ ጉዝ እና ፌሇጋ የመጨረሻ ዓሊማ ዴኅነትን መፇሇግ ወይም ነገረ ዴኅነት እንዯሆነ በቅደሱ ጽዋ ትእምርትነት እና በላልች መሠረታዊ ማሳያዎች ተተንትኖ ተገሌጿሌ፡፡ በመጨረሻም እመጓ ሌቦሇዴ ከሚታዊ ጭብጦች መካከሌ ጉዝ እና ፌሇጋን በዋናነት የሚያሳይ ዏቢይ እና ዴንቅ ሚታዊ ሌቦሇዴ እንዯሆነ ተመሌክቷሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.title ሚታዊ ጉዝ እና ፌሇጋ በእመጓ ሌቦሇዴ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record