BDU IR

Browsing by Subject "ፎክሎር (ባህልጥናት"

Browsing by Subject "ፎክሎር (ባህልጥናት"

Sort by: Order: Results:

  • አፈወርቅ, ተፈራ (2017-10-11)
    በተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ውስጥ የሚከወኑ በርካታ መንፈሳዊና ዓለማዊ ከበራዎች አሉ፡፡ ከእነዚህ ከበራዎቹም መካከል አንዱ ሰርግ ነው፡፡ የሰርግ ስርዓተ ከበራዎችም በሚቀርቡበት ማህበራዊና ሀይማኖታዊ አውዶች ምክንያት፣ በተሳታፊዎች ዓይነትና ብዛት እንዲሁም በሚገለጡበት መልክዓምድራዊ ሽፋን የተነሳ ዓይነታቸው እንዲሁ የተለያየ ነው፡፡ Infact, ...
  • ለይኩን, ሲሳይ (2017-10-11)
    የኩላዝጚ ማህበረሰብ የበርካታ ቁሳዊና መንፈሳዊ እሴቶች ባለቤት ነው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ የፊፊ ሀገረሰባዊ ሙዚቃ መሳሪያና ዳንሱ፣ ሀገረሰባዊ ህክምናው እና ሀገረሰባዊ የእርቅ ስነ-ስርዓት ጥቂቶች ናቸው፡፡ የዚህ ጥናት ዋና ትኩረት ግን የማህበረሰቡ ወጥ ሃብት የሆነውን የፊፊ (የሙዚቃ አከዋወን) ነው፡፡ ጥናቱ በዚህ ርዕስ ላይ እንዲያተኩር ሁለት ምክንያቶች